“ወባን ለማጥፋት እንነሳ፣ አሁንም እንችላለን!”
የዓለም ወባ ቀን!
ሚያዝያ 17 ቀን 2018 ዓ.ም
የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
ሚያዝያ 17/2018ዓ/ም
ሀዋሳ
ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794
Web site: https://www.sphi.gov.et/
See less
Get the latest public health alerts and emergency updates from Sidama Public Health Institute.

የዓለም ወባ ቀን!
ሚያዝያ 17 ቀን 2018 ዓ.ም
የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
ሚያዝያ 17/2018ዓ/ም
ሀዋሳ
ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794
Web site: https://www.sphi.gov.et/
See less

========================= የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ለሲዳማ ክልል ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ያደረገዉ የማይክሮሰኮፕ ድጋፍ ርክክብ ተከናወነ። በርክክቡ ስነ-ስርዓት ላይ የምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ዋና አሰተዳደር አቶ ግዛቸዉ ኖኦራ ፥ ለኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ኃይሉ ላደረጉት ድጋፍ ምስጋና በማቅረብ ይህ ድጋፍ በሲ/ብ/ክ/መንግስት ያለውን ጠንካራ አጋርነት ያሳያል ብለዋል። ዋና አስተዳዳሪው አክለውም በቀጣይም እንዲህ ዓይነት ድጋፍ…

የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ፤ ሕዳር 22/2017ዓ.ም በጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ በክብርት ወ/ሮ ፍሬህይወት አበበ የሚመራ የተቀናጀ ድጋፍዊ ክትትል ቡድን ከቢሮው ማኔጅመንት እና ከተጠሪ ተቋማት ኃላፊዎች አባላት ጋር ውይይት አድርገዋል። የተቀናጀ ድጋፍዊ ክትትል የሚያደርገው የጤና ሚኒስቴር ቡድን በሲዳማ ክልል ሥር የሚገኙ በአራት ዞኖች ፣ ስምንት ወረዳዎች ፣ አራት ሆስፒታሎችን ፣ ስምንት ጤና ጣቢያዎችን እና ስምንት…

————————– (ዜና ፓርላማ) ሕዳር 17 ፣ 2018 ዓ.ም፤ የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሕብረተሰቡን የጤና አገልግሎት ለማሻሻል የሚያከናውናቸው ዘርፈ ብዙ ተግባራት አበረታች መሆናቸውን በህዝብ ተወካዮች ምክርቤት የጤና፣ ማህበራዊ ልማት፣ ባህልና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አስተውቋል። ቋሚ ኮሚቴው ኢንስቲትዩቱ በህብረተሰብ ጤና ላይ የሚደርሱ የጤና አደጋዎችን ለመከለከልና ለመቆጣጠር የሚያስችል መረጃን በማጠናቀር እንዲሁም የጥናትና ምርምር ተግባራትን በማከናወን በጤናው…

የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት በ2016 በጀት ዓመት የታቀዱ ዋና ዋና ተግባራት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማና የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ ውይይት እየተደረገ ይገኛል። መድረኩን በንግግር የከፈቱት የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ ሲሆኑ በንግግራቸውም የኅብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎችን በመከላከልና በመቆጣጠር ረገድ የተሰሩ በርካታና ዘርፈ-ብዙ ሥራዎች ከክልሉም አልፎ በሀገር-ዐቀፍ ደረጃ ለምርጥ ተሞክሮ የሚሆኑ መሆኑን ገልጸዋል ።…

ሀዋሳ፣መስከረም 13/2018 ዓ.ም የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት በክልሉ በሀዋሳ ከተማ መስቀል አደባባይ እየተካሄደ የሚገኘው የደስታ ድጋፍ ሰልፍ ”በአንድነት እንችላለን፣የህዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያ ማንሰራራት ምልክት ነው፣የህዳሴ ግድባችን የብልጽግና ችን ማህተም ነው፣የህዳሴ ግድቡን መጨረስ የድል ሽልማት መጎናጸፍ ነው” በሚሉና በተለያዩ መፎክሮች የታጀበ ነው። በድጋፍ ሰልፉ በክልሉ በየደረጃው ከሚገኙ መዋቅሮች የተወጣጡ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች…

በኢንስቲትዩቱ ከተጎበኙት የስራ ክፍሎች መካከል በክልሉ የጤናና ጤና ነክ ድንገተኛ አደጋዎች ቅኝትና ምላሽ በተለይም ድንገተኛ አደጋዎችና ወረርሽኞችን ቅድመ ትንበያ መከላከልና ለመቆጣጠር እየተሰራና እየተመራ ያለበትን ሁኔታ፣ የክልሉ Reference ላቦራቶሪ ፣በኢንስቲትዩቱ የድጂታል መረጃ አያያዝ፣ የድጅታል ላይብረሪ እና ኢንስቲትዩቱ የተቋቋመለትን አላማን ለማሳካት እያካሄደ ያለውን ተግባር፣ ለተገልጋዮችና ለሰራተኞች ያለውን አመቺነት እና ጽዱነት ጎብኝተዋል። ጉብኝቱ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላትን እና…