
Similar Posts

በጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ በክብርት ወ/ሮ ፍሬህይወት አበበ የሚመራ የተቀናጀ ድጋፍዊ ክትትል ቡድን በሲዳማ ክልል ስራውን ጀመረ !
Byadminየሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ፤ ሕዳር 22/2017ዓ.ም በጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ በክብርት ወ/ሮ ፍሬህይወት አበበ የሚመራ የተቀናጀ ድጋፍዊ ክትትል ቡድን ከቢሮው ማኔጅመንት እና ከተጠሪ ተቋማት ኃላፊዎች አባላት ጋር ውይይት አድርገዋል። የተቀናጀ ድጋፍዊ ክትትል የሚያደርገው የጤና ሚኒስቴር ቡድን በሲዳማ ክልል ሥር የሚገኙ በአራት ዞኖች ፣ ስምንት ወረዳዎች ፣ አራት ሆስፒታሎችን ፣ ስምንት ጤና ጣቢያዎችን እና ስምንት…

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የ2016 በጀት ዓመት የላቦራቶሪ ፕሮግራም ተግባራት አፈፃፀም ግምገማ እና የእውቅና መድረክ ተካህዷል።
Byadminመስከረም11/2017ዓ.ም የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ኡጋሞ ሀናጋ መድረኩን በንግግር በከፈተበት ወቅት እንደተናገሩት ተላላፊና ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎችን ለመለየት፣ ለማከምና ለመቆጣጠር የላቦራቶሪ አገልግሎት አስተዋፅኦ ከፍተኛ እንደሆነ ገልፀዋል። አክለውም ም/ዋና ዳይሬክተር ህክምና አገልግሎቱን ለማሻሻል የላቦራቶሪ አገልግሎቱ እየዘመነ እንደሆነ የገለፁት ም/ዋና ዳይሬክተሩ እንደ ክልል የጤና ተቋማትን ላቦራቶሪ ጥራት ለማጠናከር ዘርፈ ብዙ ስራ…

በማንኛውም የዕድሜ ክልል ውሰጥ የሚገኙ ሰዎች ሰዉነትን ያዳረሰ ሸፍታ እና ከፍተኛ የሆነ ትኩሳት በተጨማርም ሳል ወይም የንፍጥ መዝረብረብ ወይም የዓይን ህመም (መቅላት) ሲኖር የኩፍኝ በሸታ ሊሆን ሰለሚችል ፈጥነው ወደ ጤና ተቋም በመሄድ አስፈላጊውን ህክምና ያግኙ።
Byadminለበለጠ መረጃ በነፃ የሰልክ መሰመር 7794 ይደውሉ!! በሲዳማ የሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት

በማንኛውም የዕድሜ ክልል ውሰጥ የሚገኙ ሰዎች ሰዉነትን ያዳረሰ ሸፍታ እና ከፍተኛ የሆነ ትኩሳት በተጨማርም ሳል ወይም የንፍጥ መዝረብረብ ወይም የዓይን ህመም (መቅላት) ሲኖር የኩፍኝ በሸታ ሊሆን ሰለሚችል ፈጥነው ወደ ጤና ተቋም በመሄድ አስፈላጊውን ህክምና ያግኙ።
Byadminለበለጠ መረጃ በነፃ የሰልክ መሰመር 7794 ይደውሉ!! በሲዳማ የሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት

የማርበርግ ቫይረስ በሽታን በመከላከልና በመቆጣጠር ረገድ የሀይማኖት ተቋማት ሚና የላቀ ሊሆን እንደሚገባ ተገለፀ፡፡
Byadminየሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ህዳር 30/2018 ዓ/ም የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለሀይማኖት ተቋማት በማርበርግ ቫይረስ በሽታ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አዘጋጅቷል። የኢንስቲትዩቱ የህብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎች ቁጥጥር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ በድሉ ባዴጎ ባስተላለፋት መልዕክት የማርበርግ ቫይረስ በሀገራችን መከሰቱ ከታወቀበት ጊዜ ጀምሮ ወረርሽኙን አስቀድሞ ለመከላከልና ለመቆጣጠር በርካታ ሥራዎች እየተሰሩ መሆኑን ገልፀዋል። አቶ በድሉ አክለውም ስራውን…

የኮሌራ በሽታ መከላከያ ክትባት ዘመቻ በሲዳማ ክልል ተጀመረ
Byadminበዛሬው ዕለት በአፍ የሚሰጠው የኮሌራ በሽታ መከላከያ ክትባት ዘመቻ በሲዳማ ክልላዊ መንግስት ተፈሪ ኬላ ከተማ በደራ ኦቲልቾ ወረዳ የጤና ሚንስቴር ሚንስትር ዲኤታ ዶ/ር ደረጃ ድጉማ፣ የኢትዮዽያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ሀይሉ እና ም/ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ጌታቸው ቶሌራ፣ የደቡባዊ ሲዳማ ዞን ዋና አስተዳደሪ፣ የወረዳው ጤና ቢሮ ም/ል ሀላፊ፣ የሲዳማ ክልል የሕብረተሰብየሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት…
