
Similar Posts

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም እና የጤና እንዲሆንላችሁ ምኞቱን ይገልጻል፡፡
Byadminየሲዳማ የሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት መሰከረም 16/2018ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et/

ለይርጋለም ሆስፒታል ህክምና ኮሌጅ ላቦራቶሪ ባለሙያዎች የማይክሮባዮሎጂ ምርመራ አገልግሎት ማስጀመሪያ ስልጠና ተሰጠ።
Byadminየሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለይርጋለም ሆስፒታል ህክምና ኮሌጅ ላቦራቶሪ ባለሙያዎች የማይክሮባዮሎጂ ምርመራ አገልግሎት መስጠት እንዲችሉ የአቅም ግንባታ ስልጠና ለአምስት ተከታታይ ቀናት በህብረተሰብ ጤና ላቦራቶሪ ከተሰጠ በኃላ ተጠናቋል። የሲዳማ ሕብረተሰብ አና ኢንስቲትዩት ግንቦት 4/2017ዓ/ም ሐዋሳ ተጨማሪ መረጃዎች ============= የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et/


የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ጤና ቢሮ እና ተጠሪ ተቋማት የብልጽግና ፓርቲ መሰረታዊ ድርጅት የአባላት ኮንፈረንስ ማካሄድ ተጀመረ ።
Byadminበጤና ቢሮ እና በተጠሪ ተቋማት እያገለገሉ የሚገኙ የብልጽግና ፓርቲ መሠረታዊ ድርጅት ሥር የሚገኙ አመራር እና ሰራተኞች በፓርቲው የዘጠኝ ወር የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ውይይት እየተካሄደ ይገኛል። በተያያዘም በዚሁ ሪፖርት ተለይተው የወጡ ጉድለቶችን ለመሙላት ዛሬ የተደረገው ውይይት ለፓርቲው አባላት የበለጠ አቅም እንደሚፈጥርና ሁሉም አመራርና አባላት ተቀራራቢ የሆነ አቋም እንዲኖራቸው ያስችላል ተብሎም ይጠበቃል። በኮንፈረንሱ በስራቸው የተሻለ ዉጤት…

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የ2017 በጀት ዓመት የ4 ወራት የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ በዛሬው ዕለት የተለያዩ ባለድርሻ አካላትና የወባ ማሕበራት በተገኙበት አካሄደ፡፡
Byadminየኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዳመኔ ደባልቄ በመድረኩ መልዕክት ባስተላለፉበት ወቅት የህብረተሰብ ጤና አደጋዎችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ዘርፈ-ብዙ ተግባራት እንደተተገበሩ ገልፀው የወባ ጫናን ለመቀነስና ለመከላከል ከአካባቢ ቁጥጥር ስራ ባለፈ ሕብረተሰቡ የፀረ-ወባ ትንኝ ኬሚካል ርጭትንና የአልጋ አጎበርን በአግባቡ መጠቀም እንዳለበት ገልፀዋል። በመቀጠልም የሪፖርት ሙሉዕነትንና ወቅታዊነት በመጠበቅ ፣ የግምገማ እና ግብረ መልስ ስርዓትን በመዘርጋት እና ተቋማዊ አንድነትን ማጠናከርን ባህል…

