የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ዕለታዊ ሁኔታ
ታህሳስ 15/ 2018
Marburg Virus Disease Daily update
Ethiopia
December 25/ 2025
የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት
ታህሳስ 15/2018 ዓ.ም
ሐዋሳ
ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794
Web site: https://sphi.gov.et/


Get the latest public health alerts and emergency updates from Sidama Public Health Institute.




የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጥቅምት 17/2018 ዓ/ም የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት”የማይበገር የህብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር ስርዓት ለክልላችን ብሎም ለብሔራዊ ጤና ደህንነት” በሚል መሪ ቃል የ2017 በጀት አመት ዕቅድ አፈፃፀምና የ2018 ዓ/ም ዕቅድ ላይ በመምከር ላይ ነው። የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ሀላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ በመልዕክታቸው ሁሉን አቀፍ፣ ጥራቱን የጠበቀና…

የሲዳማ ክልል ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ፣ሚያዝያ 20/2017 ዓ.ም በክልሉ የጤና ተቋማትን ተደራሽነት ለማረጋገጥ በተሰራዉ ስራ ከክልል ምስረታ በፊት 16 ሆስፒታሎች ከነበሩበት በአሁኑ ጊዜ ወደ 21 ከፍ ማድረግ ተችሏል። በአሁኑ ሰዓት በክልሉ 1 ኮንፕሬንሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታልን ጨምሮ 7 አጠቃላይ ሆስፒታሎች እና 14 የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታሎች በድምሩ 22 ሆስፒታሎች አገልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ፡፡ ከዚህ በተጨማሪ የክልሉ መንግሥት ከፍተኛ…

—————————– የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የብሔራዊ የጤና መረጃ አስተዳደር ቅመራና ትንተና ማዕከል ከክልል ጤና ቢሮዎች እና ከሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩቶች ጋር የእናቶችና ህጻናት ሞት እና የሞት መንስኤዎች እንዲሁም አጠቃላይ የበሽታ ሰርጭት የመለየት እና ያሉትን የክትትል ስርዓቶችን ለማጠናከር የናሙና ምዝገባ ስርዓትን (Sample Registration System/SRS/) ለመዘርጋት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት የተፈረመ ሲሆን የማስጀመሪያ የዉይይት መድረክም ሰኔ 24/2017 ዓ.ም በአዲስ…

ዛሬ በስልጠና ማጠቃለያ ላይ የተገኙት የብልግና ፓርቲ የዴሞክራሲ ስርአት ባህል ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ዳንኤል ካሣ ስልጠናው ለሀገራችን ሁለንተናዊ ብልፅግና የሚያግዝ መሆኑን በማንሳት ከዚህ በፍት በህዋስ ተደራጅታችሁ የነበራችሁ ዛሬ እራሳችሁን ችላችሁ መሠረታዊ ድርጅት በመሆናችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ብሏል። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዳመኔ ደባልቄ ክቡር እንግዳውን በማመስገን ሠራተኛው የተሰጠዉን ስልጠና በተግባር ላይ በማዋል እና የተሰጠንን…

***************** የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ የሚያስችሉ የቅድመ መከላከል ተግባራት በትኩረት እየተሰሩ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። የጤና ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጉዳዩን በሚመለከት ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ ሰጥተዋል። የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ በሰጡት መግለጫ፤ የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ በዓለም የጤና ድርጅት የህብረተሰብ ጤና ስጋት መሆኑ ከተገለፀ ጀምሮ፣ በሽታው ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ የቅድመ መከላከል…

#የጥንቃቄ_መልዕክት! =============== በአሁን ወቅት በመዝነበ ላይ ከሚገኘው ከፍተኛ ዝናብ ጋር ተያይዞ የመሬት መንሸራተት አደጋ ሊከሰት እንደሚችል እና መደረግ ስላለባቸው የጥንቃቄ እርምጃዎች ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ አሳውቀናል። በመሆኑም በክልላችን ከዚህ በፊት አደጋው በደረሰባቸው አካባቢዎች እና ዳገታማና ተዳፋት አካባቢዎች ላይ የሚኖሩ ሕብረተሰባችን አሁንም በድጋሚ ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ እናሳስባለን ። የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሚያዚያ 26/2018 ዓ/ም ሀዋሳ ለተጨማሪ…