
Similar Posts

የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ፤ በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት ናዳ ሳቢያ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖቻችን ከ8 ሚሊዮን በላይ የብር እና ቁሳቁስ የሰብአዊ ድጋፍ አደረገ ፡፡
Byadminበደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ፤ በጎፋ ዞን፤ በገዜ ጎፋ ወረዳ ፣ ኬንቾ ሻቻ ጎዝድ ቀበሌ ባጋጠመ የመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖቻችን ከሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የተላከውን የመጀመሪያ ዙር የሰብአዊ ድጋፍ ቁሳቁስ ፣ መድኃኒት እና የድንገተኛ ህክምና ቡድን ( Emergency Management team ) ያካተተ የድጋፍ ቡድን ወደ ስፍራው ደርሰዋል ። በሲዳማ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር…

“የበሽታዎች ቅድመ ትንበያ፣ ቅኝት ምላሽ ላይ ማዕከላት ተቋቁመው ሰፋፊ ስራዎች እየተሰሩ ነው። በዚህም የዜጎችን ህይወት መታደግ ተችሏል። ይህ ተግባርም በቴክኖሎጂዎች በመታገዝ ይጠናከራል።”
ByadminAbiy Ahmed Ali Website: moh.gov.et Facebook: Ministry of Health,Ethiopia Twitter: x.com/fmohealth YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia Telegram: https://t.me/M0H_EThiopia


ለድንገተኛ ክስተቶች ዝግጁ የሆኑ የመጀመሪያ ደረጃ ጤና ተቋማት ለመፍጠር የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጠ።
Byadminየሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ‘Resolve to save life Ethiopia’ ከተባለ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ጋር በመተባበር በክልሉ ዉስጥ ሊከሰቱ የሚችሉ ድንገተኛ ክስተቶችን በአግባቡ በመቃኘት፣በጊዜ በማሳወቅና ምላሽ በመስጠት የህ/ሰባችን ጤና ለማሻሻል በጤና ተቋማት ሊከሰቱ የሚችሉ ብክለቶችን ለመቀነስ ስልጠና ተሰቷል። በዕለቱ ንግግር በማድረግ ያስጀመሩት የሲዳማ ክልል ሕ/ሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ምትክል ዋና ዳይሬክተር አቶ ሙንጣሻ ብርሃኑ ሲሆኑ በክልላችን…

የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ወደ ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ ከተማ ሀዋሳ ሲገቡ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው !
Byadminየሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ታህሳስ 03/2018 ዓ.ም የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ሀገር አቀፍ የፖሊዮ መከላከያ ክትባት ዘመቻን በይፋ ለማስጀመር ወደ ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሀዋሳ ከተማ ሲደርሱ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል ። በአቀባበል ስነስርዓቱ ላይ የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻን ፣ የክልሉ ህብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት ዶ/ር ዳመነ ደባልቄ፣የኢትዮጵያ…

በዛሬው ዕለት በሲዳማ ክልል የማርበርግ ቫይረሰ በሽታ ወረርሽኝ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የክልሉ ድንገተኛ አደጋ ማስተባበሪያ ጣቢያ (Emergency Operation Center) ወረርሽኙ ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ እስከአሁን ድረስ የተሰሩ ስራዎችን ገምግሟል።
Byadminየአፈጻጸም ግምገማው መድረክ ተሳታፊዎች ሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ፣ ሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ፣ ጤና ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት እና ከተለያዩ ተቋማት የተወከሉ አጋር ድርጅቶች ሲሆኑ ፧ በክልሉ የተከሰተውን የማርበርግ ቫይረሰ በሽታ ለመከላከልና ለመቆጣጠር በየዕለቱ የተተገበሩ ተግባራት ሪፖርት በሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በዝርዝር ከቀረበ በኋላ ሰፊ ውይይት ተደርጓል ። በመድረኩ ላይ የተሳተፉት የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ…
