የኢንስቲትዩቱ የቴክኖሎጂ ሽግግርና ምርምር ዘርፍ የበጀት ዓመቱን የ9 ወር ስራ አፈፃፀም ገመገመ
——————
Get the latest public health alerts and emergency updates from Sidama Public Health Institute.

——————

በጤናው ዘርፍ የላብራቶሪ አቅም ግንባታ እና ጥራት ማስጠበቅ (Laboratory Capacity Building and Quality Assurance) የሕክምና አገልግሎት ጥራት፣ የታካሚዎች ደህንነት እና የሕዝብ ጤና ጥበቃ ዋና መሠረት ነው። የላብራቶሪ ምርመራ ውጤት ሐኪሞች ለሚሰጡት ውሳኔ ከ70 በመቶ በላይ ድርሻ እንዳለውም ይገመታል። ለዛም ነው ላብራቶሪ የህክምናው ዘርፍ የጀርባ አጥንት ነው የሚባለው፡፡ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትም የላብራቶሪ አቅምን ለመገንባትና ጥራትንም…

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትየካቲት 13/2017ዓ/ምሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትነፃ የስልክ መስመር፡ 7794Web site:https://sphi.gov.et

Ethiopia Launches the First Regional Action Plan for Health Security —————————— በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የክልላዊ የጤና ደህንነት የዕቅድ አቅም ግንባታ ማስጀመሪያ አውደ ጥናት በሲዳማ ክልል በይርጋለም ከተማ ከነሀሴ 26 – 28/2017 ዓ.ም ተካሄደ። ይህ የክልላዊ የጤና ደህንነት ዕቅድና ትግበራ በአቅም ግንባታ ሂደት ውስጥ የስርዓት አስተሳሰብን እንደሚያሳድግ የሚጠበቅ ሲሆን፣ ዕቅዱ ከአለምአቀፍ እና ከሀገር አቀፍ ደረጃ የተሻሉ ተሞክሮዎችን…

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሚያዘያ 09/2017 ዓ.ም በዕለቱ እንኳን ደህና መጥታችሁ ንግግር ያደረጉት የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ጀነራል ዶ/ር ዳመነ ዳባልቄ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት ካስተላለፉ በኃላ የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የጤና እና ጤና ነክ ችግሮች ላይ ጥናትና ምርምር በማድረግ የሕብረተሰቡ ጤና እንዲሻሻል ተቋሙ ሀላፊነቱን በሚገባ እየተወጣ እንደሚገኝ ገልጸዋል ፡፡ የሲዳማ ክልል ጤና…

ኢድ ሙባረክ! በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የመተሳሰብ፣ የመረዳዳት እና የአብሮነት እንዲሆንላችሁ የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ይመኛል። የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ግንቦት 19/2018 ዓ/ም ሀዋሳ ለተጨማሪ መረጃዎች: ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: sphi.gov.et/emergency Facebook: https://web.facebook.com/profile.php?id=100083576610173 Telegram: https://t.me/c/1865772308/1 Email:- admin@sphi.gov.et See less

የጤና ሚኒስቴር የተቀናጀ ድጋፋዊ ክትትል (ISS) ቡድኑ በሁለት ቡድኖች ተከፋፍለው ባለፉት አራት ቀናት ተዘዋውረው የሥራ እንቅስቃሴያቸውን ከተከመለከቷቸው ጤና ተቋማትና መዋቅሮች መካከል :- የክልሉ ድንገተኛ ክስተቶች መከታተያ ስርዓት (EOC )የክልሉ ጠቅላላ ላቦራቶሪ ፣ ሁለት (2 ) ዞኖችና ሀዋሳ ከተማ (1) ፣ አራት (4) ሆስፒታሎች ፣ አምስት (5) ወረዳዎች ፣ ስምንት ( ጤና ጣቢያዎች ፣ ሰባት (7)…