
Similar Posts

ለጤና ድንገተኛ አደጋዎች ምላሽ የሚሰጡ ቡድኖችን ማጠናከር እና መጠቀም ላይ ስልጠና ተጀምሯል።
Byadminየኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ሀይሉ በሀዋሳ ከተማ ለ100 ሁለገብ ባለሙያዎች የአንድ ወር ስልጠና ከፈቱ። ስልጠናው በ24 – 48 ሰአታት ውስጥ በድንገተኛ አደጋዎች ለመሰማራት ዝግጁ የሆኑ በደንብ የሰለጠኑ፣ የታጠቁ፣ ቀልጣፋ እና ተለዋዋጭ ባለሙያዎችን ዝርዝር በማዘጋጀት ለጤና ድንገተኛ አደጋዎች ምላሽ ለመስጠት ምላሽ ሰጪ ቡድኖችን ማጠናከር እና መጠቀም ላይ ያተኩራል። ስልጠናው የኢፒአይአይ ከጤና ጥበቃ…

እንኳን ደስ አለን !!
Byadminየሲዳማ ብ/ ክ/መንግስት ጤና ቢሮ በሀገር አቀፍ ደረጃ የቲቢ በሽታን ለመግታት በተደረገው እንቅስቃሴ ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ የዋንጫና የሰርተፊኬት ተሸላሚ ሆኗል:: ለዚህ ውጤት መገኘት የበኩላችሁን የተወጣችሁ የጤና ቢሮ ማኔጅመነትና ሠራተኞች እንዲሁም በተለያዩ መዋቅሮች የምትገኙ የጤናው ሴክተር አመራሮችና ባለሙያዎች እንኳን ደስ አለን /አላችሁ !! ሲዳማ ሕብረተስብ ጤና እንስቲትዩት መጋብት 13/2016 ዓ፡ም ሀዋሳ/ሲዳማ

ሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሚያዚያ 26/2018 ዓ.ም
Byadmin#የጥንቃቄ_መልዕክት! =============== በአሁን ወቅት በመዝነበ ላይ ከሚገኘው ከፍተኛ ዝናብ ጋር ተያይዞ የመሬት መንሸራተት አደጋ ሊከሰት እንደሚችል እና መደረግ ስላለባቸው የጥንቃቄ እርምጃዎች ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ አሳውቀናል። በመሆኑም በክልላችን ከዚህ በፊት አደጋው በደረሰባቸው አካባቢዎች እና ዳገታማና ተዳፋት አካባቢዎች ላይ የሚኖሩ ሕብረተሰባችን አሁንም በድጋሚ ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ እናሳስባለን ። የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሚያዚያ 26/2018 ዓ/ም ሀዋሳ ለተጨማሪ…

የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ዕለታዊ ሁኔታ
Byadminህዳር 9/ 2018 Marburg Virus Disease Daily update Ethiopia November 18/ 2025 #Ministry of Health,Ethiopia #Ethiopian Public Health Institute
በማስረጃ ላይ የተመሰረተ ውሳኔ አሰጣጥ ለሕብረተሰብ ጤና ወሳኝ መሆ ኑ ተገልጿል::
Byadminበመረጃ ላይ የተመሰረተ ውሳኔ አሰጣጥ (Evidence-Informed Decision-Making – EIDM) ጉባኤ በአድዋ ሙዚየም አዳራሽ እየተካሄደ ሲሆን የጤና ስርዓቶችን በዕውቀት፣ በማስረጃና በትብብር ማጠናከር የወቅቱ ቁልፍ አጀንዳ መሆኑ ተገለጸ። በጉባኤው መክፈቻ ንግግር ያደረጉት የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር መሳይ ኃይሉ፣ ጉባኤው የጤና ስርዓቶችን በዕውቀት፣ በማስረጃና በትብብር ለማጠናከር ያለውን የጋራ ቁርጠኝነት የሚያንፀባርቅ መድረክ መሆኑን ገልጸዋል። ዶክተር መሳይ…

ህዝባዊ በዓላትን በምናከብርበት ጊዜ ንክኪን በመቀነስ እና እጃችንን በአግባቡ በውሀ እና በሳሙና በመታጠብ ከማርበርግ ቫይረስ እና ሌሎች ተላላፊ በሽታዎች ራሳችንን እንጠብቅ!
Byadmin#MarburgVirus Website: moh.gov.et Facebook: Ministry of Health,Ethiopia Twitter: x.com/fmohealth YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia Telegram: t.me/M0H_EThiopia Linkedin: lnkd.in/ewFJ6VAB
