
Similar Posts

ህብረተሰቡን የቁጥጥር ስራው ባለቤት ማድረግ እንደሚገባ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤናና ጤና ነክ አገልግሎቶች ግብአቶች ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ
Byadminለህብረተሰቡ የሚቀርቡ ምግቦች ደህንነታቸዉና ጥራታቸዉ የተረጋገጠ እንዲሆኑ ለማድረግ የቁጥጥር ስርሃቱን ማጠናከር እንደሚገባ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ የጤናና ጤና ነክ አገልግሎቶች ግብአቶች ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ከሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤናና ጤና ነክ አገልግሎቶች ግብአቶች ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ጋር በመተባበር ባዘጋጁት መድረክ መገለፁ ታውቋል ፡፡ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤናና ጤና ነክ አገልግሎቶች ግብአቶች ጥራት ቁጥጥር…

የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ዕለታዊ ሁኔታ
Byadminህዳር 9/ 2018 Marburg Virus Disease Daily update Ethiopia November 18/ 2025 #Ministry of Health,Ethiopia #Ethiopian Public Health Institute

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ማኔጅመት አባላትና ሰራተኞች በዛሬው ዕለት የፍቼ ጫንበላላ በዓል በደማቅ ሁኔታ አክብረዋል፡፡
Byadminፍቼ ጄጂ ጄጂ! ሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሚያዚያ 04/2016 ዓ.ም ሀዋሳ ሲዳማ

የማርበርግ ቫይረስ በሽታን በመቆጣጠር ሂደት ከፍተኛ ሚና ለነበራቸው አካላት የምስጋናና የእውቅና አሰጣጥ መርሀ-ግብር ተካሄደ።
Byadminየሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት የካቲት 21/2018 ዓ.ም በሲዳማ ክልል የማርበርበርግ ቫይረስ ስርጭትን በመከላከል ሂደት የላቀ ሚና ለተወጡ አካላት የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ክቡር አቶ ደስታ ሌዳሞ፣ የፌደራልና የክልሉ ቁልፍ አመራሮች እና የስራ ኃላፊዎች የጤና ባለሙያዎች እንዲሁም አጋር ድርጅቶች እና ባለድርሻ አካላት በተገኙበት የዕውቅናና የምስጋና መርሐ ግብር ተከናውኗል። የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ…

የአዲስ አበባ ከተማ ጤና ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ በአቶ ዳንኤል ዳምጤው የሚመራ ቡድን ከሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የልምድ ልውውጥ አድርጓል።
Byadminየሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዳይሬክተር ጄነራል ዶ/ር ዳመነ ደባልቄ ከአዲስ አበባ ለመጡ ልዑካን ቡድን አባላት መልዕክት ከአስተላለፉ በኃላ በአጠቃላይ በኢንስቲትዩቱ ደረጃ የተሰሩ ሥራዎች ላይ ገለጻ ተደርጓል። በመቀጠልም እንግዶቹ በተቋሙ ከሚገኙ ዳይሬክተሮች አማካኝነት የሥራ ምልከታና ልምድ ልውውጥ አድርገዋል። በተጨማሪም የልዑካን ቡድን አባላት፤ የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎች ቅኝትና ምላሽ፣ የጤና መረጃ አስተዳደር ቅመራና ትንተና፣ የሕብረተሰብ ጤና…

ሳምንታዊ የህብረተሰብ ጤና አደጋዎች ክስተት አስተዳደር ስርዓት (Regional Incident Management System) በክልሉ የህብረተሰብ ጤና አደጋዎች ቅኝትና ምላሽ ማስተባበሪያ ማዕከል (PHEOC) ሥራዎች በዛሬዉ ዕለት ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ተገምግሟል፡፡
Byadminየሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጤና ቢሮ፣ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትና ሌሎች ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በክልሉ አንዳንድ አከባቢ የተከሰቱ የኮሌራ ወረርሽኝ እና የወባ በሽታ ስርጭት ያለበት ደረጃ ተገምግሟል፡፡ መድረኩን በይፋ ያስጀመሩት የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊዋ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ ሲሆኑ ከክረምት ጋር ተያይዞ አንዳንድ ወረዳዎች የተከሰቱ የኮሌራ ወረርሽኝ እና የወባ በሽታ ስርጭት ከሚጠበቀዉ በላይ መሆኑ አሳሳቢ የህብረተሰብ ጤና…
