
Similar Posts

የኮሌራ በሽታ መከላከያ ክትባት ዘመቻ በሲዳማ ክልል ተጀመረ
Byadminበዛሬው ዕለት በአፍ የሚሰጠው የኮሌራ በሽታ መከላከያ ክትባት ዘመቻ በሲዳማ ክልላዊ መንግስት ተፈሪ ኬላ ከተማ በደራ ኦቲልቾ ወረዳ የጤና ሚንስቴር ሚንስትር ዲኤታ ዶ/ር ደረጃ ድጉማ፣ የኢትዮዽያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ሀይሉ እና ም/ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ጌታቸው ቶሌራ፣ የደቡባዊ ሲዳማ ዞን ዋና አስተዳደሪ፣ የወረዳው ጤና ቢሮ ም/ል ሀላፊ፣ የሲዳማ ክልል የሕብረተሰብየሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት…

የተቀናጀ የበሽታዎች ቅኝትና ምላሽ (Integrated Disease Surveillance and Reponse at Private Health Facilities) በግል ጤና ተቋማት የማጠናከር ፕሮግራም ማስጀመሪያ ወርክሾፕ ተካሄደ።
Byadminየሲዳማ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት መጋቢት 28 ቀን 2017 ዓ.ም በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ በመገኝት ንግግር ያደረጉት የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና እንስትቲዩት ዳይሬክተር ጀነራል ዶ/ር ዳመነ ደባልቄ ሪዞልቭ ቱ ሴቭ ላይቭስ /Resolve to Save Lives/ለወረርሽኝ ምክንያት የሚሆኑ በሽታዎችን አስቀድሞ በመከላከል እና ዝግጁነት ላይ በ15 ወረዳዎች እና በ3 ከተማ አስተዳደሮች በሚገኙ 50 የመንግሥት ጤና…

እንኳን ደስ አለን!!
Byadmin“””””””””””””””””””””‘ የሲዳማ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በሀገር አቀፍ ደረጃ የላቦራቶሪ በBiosafety and Biosecurity program ተገምግሞ ኮከብ አራት(star 4) በመድረሱ ሰርተፍኬት ተበርክቶልናል ። የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ለተገኘው እውቅና የተሰማውን ደሰታ ይገልጻል !! የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት መጋቢት 15/2018 ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎች ከሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et

“በመደመር መንግስት እይታ፣ የዘርፎች እመርታ!” በሚል መሪ ሀሳብ የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ለብልፅግና ፓርቲ አባላት ስልጠና መሰጠት ተጀመረ
Byadminሀዋሳ፤ ታህሳስ 9/2018 ዓ.ም የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት የህዝብ ግንኙነት ለሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ለብልፅግና ፓርቲ አባላት “በመደመር መንግስት እይታ፣ የዘርፎች እመርታ!” በሚል መሪ ሀሳብ ለሁለት ተከታታይ ቀናት የሚሰጥ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል ። ለተከታታይ ሁለት ቀናት በሚቆየዉ ስልጠና ፣ በመሪ-ቃሉ ውስጥ የተካተቱትን ርዕሰ-ጉዳዮች በሰፊው የሚዳስስ እንደሆነ ከመድረኩ ተገልጿል ። የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት…

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሰት ሁለተኛ ዙር የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ በዛሬዉ እለት መሰጠት ተጀምሯል።
Byadminበክልሉ ሰሜናዊ ዞን ሸበድኖ ወረዳ ድላ አፋራራ ቀበሌ ክልላዊ የማስጀመሪያ መረሐ ግብር ላይ ተገኝተው ክትባቱን በይፋ ያስጀመሩት የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊዋ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ በበጀት አመቱ በክልሉ የመጀመሪያው ዙር የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ የተሳካ ውጤት መመዝገቡን ተናግረዋል ፡፡ አክሎም እንደገለፁት ማህበረሰቡ አስፈላጊውን ትብብር እንዲያደርግና መከተብ ያለባቸውን ህፃናት በሙሉ እንዲያስከትቡ አሳስበዋል። በክልሉ ከአንድ ሚልየን በላይ ህጻናት…

በጤናው የምርምር ዘርፍ ኢትዮጵያን ከፍ ካደረጓት ተቋማት አንዱ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት መሆኑ ተገለፀ
Byadmin————————— የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በወባና ትኩረት በሚሹ በሽታዎች፣ ተላላፊ እና ተላላፊ ባልሆኑ በሽታዎች፣ በምግብና በስነ-ምግብ እንዲሁም በስርዓተ ጤና ዙሪያ የተሰሩ የአንድ አመት የስራ እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማና የተሰሩ የምርምር ውጤቶች ስርጭት አውደ ጥናት ሐምሌ 23 እና 24 /2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ በማካሄድ ላይ ይገኛል:: የአውደ ጥናቱ ዋና ዓላማ የተሰሩ የምርምር ስራዎችን ከታቀዱ ተግባራት…
