
Similar Posts

ዛሬ ጳጉሜ 4/2016 የህብር ቀን
Byadmin” ኅብረት ለሰላማችን” በሚል መሪ ቃል በሲዳማ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አመራሮችና ሠራተኞች ዕለቱ ተከብሮ ዋለ። መድረኩን በንግግር የከፈቱት የሲዳማ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዳይሬክተር ጄነራል ዶ/ር ዳመነ ዳባልቄ ፦ በኅብረት ስለሠራን ተቋማችን በዚህ ዓመት በክልሉ በሪፎርም ሥራዎች የላቀ ውጤት በማስመዝገብ የዋንጫ ፣ የሜዳሊያ እና የምስክር ወረቀት መሸለሙን አንስተው ይህ ውጤት እንዲመጣ በትጋት የሰሩትን አጠቃላይ የኢንስቲትዩቱን ሰራተኞች…

የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ አመራሮች እና ሰራተኞች በዛሬው እለት ሳምንታዊ የጽዳት ዘመቻ አካሂደዋል ።
Byadminሳምንታዊው የጽዳት ዘመቻውን ያስጀመሩት የሲዳማ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ ሀላፍ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ ሲሆኑ ዛሬ የሚደረገው የጽዳት ዘመቻ ፕሮግራሙ ከዚህ በፊት በሳምንቱ መጨረሻ አርብ አርብ ይደረግ የነበረው ዘመቻ መሆኑን ገልጸዋል። የጽዳት ዘመቻውን በተመለከተ የቢሮ ኃላፊዋ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ ንግግር አድርገው ያስጀመሩ ሲሆን በመልዕክታቸውም የዛሬውን የጽዳት ዘመቻ ለየት የሚያደርገው ቁርኝታችንን እና አንድነታችንን ባጠናከረ መልኩ የጤና ስራ…

በሲዳማ ክልል የወባ በሽታ ስርጭትን ለመግታት ለላቦራቶሪ ባለሙያዎች ስልጠና መሰጠቱ ተገለጸ፡፡
Byadminየሲዳማ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሰኔ16/2018 ዓ.ም የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በክልሉ የወባ በሽታ ስርጭትን ለመግታትና የላቦራቶሪ ምርመራ ጥራትን ለማሻሻል ለላቦራቶሪ ባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ። የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የላቦራቶሪ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ አዳቶ አዴላ እንደገለጹት፦ ስልጠናው ባለሙያዎች ጥራቱን የጠበቀና ትክክለኛ የላቦራቶሪ ምርመራ በማከናወን የህብረተሰቡን ጤና አገልግሎት እንዲያሻሽሉ ያለመ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ በክልሉ የወባ…

በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና፣ ማህበራዊ ልማት እና ባህልና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት በሲዳማ ክልል በጤናው ዘርፍ በማካሄድ ላይ የነበረውን የመስክ ምልከታ
Byadminበማጠናቀቅ የማጠቃለያ ግብረ መልስ ተሰጥቷል። የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ሕዳር 14 /2018 ዓ.ም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና፣ ማህበራዊ ልማት እና ባህልና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት በሲዳማ ክልል በጤናው ዘርፍ በማካሄድ ላይ የነበረውን የመስክ ምልከታ በማጠናቀቅ ፤የሲዳማ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባዔ ክብርት ወ/ሮ ፋንታዬ ከበደ በተገኙበት የማጠቃለያ ግብረ መልስ ሰጥቷል ። የቋሚ…

እንኳን ደስ አለን !!
Byadminየሲዳማ ብ/ ክ/መንግስት ጤና ቢሮ በሀገር አቀፍ ደረጃ የቲቢ በሽታን ለመግታት በተደረገው እንቅስቃሴ ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ የዋንጫና የሰርተፊኬት ተሸላሚ ሆኗል:: ለዚህ ውጤት መገኘት የበኩላችሁን የተወጣችሁ የጤና ቢሮ ማኔጅመነትና ሠራተኞች እንዲሁም በተለያዩ መዋቅሮች የምትገኙ የጤናው ሴክተር አመራሮችና ባለሙያዎች እንኳን ደስ አለን /አላችሁ !! ሲዳማ ሕብረተስብ ጤና እንስቲትዩት መጋብት 13/2016 ዓ፡ም ሀዋሳ/ሲዳማ

በሲዳማ ብ/ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ March-8 ቀን ተከበረ!
Byadminበዓለም ለ113 ፣ በሀገራችን ደግሞ ለ48ኛ ጊዜ ”የሴቶችን አቅም በማጎልበት የጤና ልማትን እናፋጥን ” በሚል መሪ ቃል የጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ ፣ የጤና ቢሮና የተጠሪ ተቋማት ማኔጅመንትና ሰራተኞች በተገኙበት በዛሬው ዕለት በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል። በመድረኩ ላይ የጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን በንግግራቸው የሴቶች ሁሌንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ሁሉም በትኩረት…
