
Similar Posts

ዶ/ር ፈቃደ የራክሊ
Byadminየህይወት ዘመን የላቀ የሙያ አገልግሎት ************ በአዲስ አበባ ከተማ ሽሮሜዳ አካባቢ ነው ተወለዱ፡፡ የ1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በአምሃ ደስታ እና በመነን ትምህርት ቤቶች ተምረዋል፡፡ የህክምና ትምህርታቸውን በጅማ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በህክምና ዶክትሬት ተመርቀዋል፡፡ የስፔሻላይዜሽን ትምርታቸውን ደግሞ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በስነ-ደዌ ተከታትለዋል። በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ይርጋ ጨፌ ጤና ጣቢያ፣ በዲላ…

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የ2016 በጀት ዓመት የላቦራቶሪ ፕሮግራም ተግባራት አፈፃፀም ግምገማ እና የእውቅና መድረክ ተካህዷል።
Byadminመስከረም11/2017ዓ.ም የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ኡጋሞ ሀናጋ መድረኩን በንግግር በከፈተበት ወቅት እንደተናገሩት ተላላፊና ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎችን ለመለየት፣ ለማከምና ለመቆጣጠር የላቦራቶሪ አገልግሎት አስተዋፅኦ ከፍተኛ እንደሆነ ገልፀዋል። አክለውም ም/ዋና ዳይሬክተር ህክምና አገልግሎቱን ለማሻሻል የላቦራቶሪ አገልግሎቱ እየዘመነ እንደሆነ የገለፁት ም/ዋና ዳይሬክተሩ እንደ ክልል የጤና ተቋማትን ላቦራቶሪ ጥራት ለማጠናከር ዘርፈ ብዙ ስራ…

የፖሊዮ ክትባቱ እየተሰጠ የቆልማማ እግር (clubfoot) ችግር ያለባቸው ልጆች ልየታም ይካሄዳል። ስለሆነም ይህ ችግር ያለባቸው ልጆች በቤትዎ ወይም በአካባቢዎ ካሉ ለጤና ባለሙያዎች በማሳየት ያስመዝግቡ።የቆልማማ እግር (Clubfoot) ችግር ያለባቸዉን ልጆችን በማስመዝገብ ወደ ህክምና እንዲሄዱ በማድረግ ከእድሜ ልክ አካል ጉዳተኝነት እንታደጋቸው!!!!
Byadminየሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትየካቲት 13/2017ዓ/ምሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትነፃ የስልክ መስመር፡ 7794Web site:https://sphi.gov.et

2016 ዓ.ም የክረምት ወራት የወጣቶች በጎ ፍቃድ አገልግሎት መዝጊያና የ2017 የበጋ ወራት የወጣቶች በጎ ፍቃድ አገልግሎት መክፈቻ ስነስርዓት የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ ደስታ ሌዳሞ እጅ የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት የሰርተፊከት ተሽላሚ ሆነዋል።
Byadminለዚህ ለበጎ ተግባር አስተዋፅኦ ያደረጋችሁ የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት አመራሮችና ሠራተኞች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ!!

ጠንካራ አደረጃጀት ለጠንካራ ፓርቲ በሚል መሪ ቃል በዛሬ ቀን መጋብት 6/2016 ዓ.ም የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ የመንግሥት ሰራተኞች 2ኛ ዙር መሰረታዊ የፓርቲ አባላት ኮንፎራንስ አካሂዷል፡፡
Byadminበኮንፎራንሱም የሲዳማ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ ክቡር አቶ አሸናፍ ኤልያስ ተገኝተዋል ፡፡ ከቡር አቶ አሸናፍ ኤልያስ እንዳሉት “ጠንካራ አደረጃጀት ሲፈጠር ጠንካራ ፓርቲ ይፈጠራል፡፡ ጠንካራ ፓርቲ ሲፈጠር ጠንካራ መንግስት ይኖራል፡፡” ስለዚህ የፓርቲ ስራ ማጠናከር አማራጭ የሌለው ጉዳይ ነው፡፡

የጊኒዎርም በሽታን ተባብረን እናጥፋ
Byadmin28ተኛዉ አገር አቀፍ የጊኒዎርም በሽታ ዓመታዊ የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የጤና ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት፣ የካርተር ሴንትር፣ የአለም ጤና ድርጅት እና የክልሎች ጤና ቢሮ እንዲሁም ሌሎች አጋር አካላት በተገኙበት በአዲስ አበባ ከተማ በመካሄድ ላይ ይገኛል። ለሁለት ቀናት በሚካሄደው የምክክር መድረክ ላይ በዓመቱ ዉስጥ የተከናወኑ በርካታ ሥራዎች አፈጻጸም የሚቀርብበት፣ የሚገመገምበት እንዲሁም ዉይይት የሚካሄድበት እና…
