
Similar Posts

የጤና ሚኒስቴር አመራሮችና ባለሙያዎች ባለፉት አራት ቀናት በሲዳማ ክልል ሲያደርጉት የነበረውን የተቀናጀ ድጋፋዊ ክትትል አጠናቀው ግብረ መልስ ሰጡ !
Byadminየጤና ሚኒስቴር የተቀናጀ ድጋፋዊ ክትትል (ISS) ቡድኑ በሁለት ቡድኖች ተከፋፍለው ባለፉት አራት ቀናት ተዘዋውረው የሥራ እንቅስቃሴያቸውን ከተከመለከቷቸው ጤና ተቋማትና መዋቅሮች መካከል :- የክልሉ ድንገተኛ ክስተቶች መከታተያ ስርዓት (EOC )የክልሉ ጠቅላላ ላቦራቶሪ ፣ ሁለት (2 ) ዞኖችና ሀዋሳ ከተማ (1) ፣ አራት (4) ሆስፒታሎች ፣ አምስት (5) ወረዳዎች ፣ ስምንት ( ጤና ጣቢያዎች ፣ ሰባት (7)…

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ መሠረታዊ ፓርቲ የ2016 በጀት ዓመት አፈጻጸም ግምገማ እና የ2017 ዕቅድ የፈጻሚ ማዘጋጃ መድረክ በዛሬው እለት እየተካሄደ ይገኛል።
Byadminየሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ፤ ነሐሴ 22/2016 ዓ.ም በክልሉ ባለፉት ጊዜያት ከክልል ማዕከል ጀምሮ በተለያዩ የአስተዳደር እርከኖች ሲካሄድ የነበረው የ2016 ዕቅድ አፈጻጸም እና የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ ፈጻሚ ማዘጋጃ መድረክ በዛሬው ዕለት በክልሉ ጤና ቢሮ እና ለቢሮው ተጠሪ በሆኑ መ/ቤቶች ደረጃ የሚገኙ አባላትና ደጋፊ ፐብሊክ ሰርቫንት የውይይት መድረክ ተጀምሯል። የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የክቡር…

ዶ/ር ፈቃደ የራክሊ
Byadminየህይወት ዘመን የላቀ የሙያ አገልግሎት ************ በአዲስ አበባ ከተማ ሽሮሜዳ አካባቢ ነው ተወለዱ፡፡ የ1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በአምሃ ደስታ እና በመነን ትምህርት ቤቶች ተምረዋል፡፡ የህክምና ትምህርታቸውን በጅማ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በህክምና ዶክትሬት ተመርቀዋል፡፡ የስፔሻላይዜሽን ትምርታቸውን ደግሞ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በስነ-ደዌ ተከታትለዋል። በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ይርጋ ጨፌ ጤና ጣቢያ፣ በዲላ…


የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት አመራሮችና ሰራተኞች በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ38ኛ በሀገራችን ለ37ኛ ለሚከበረው የኤች አይ ቪ ኤድስ ቀን”ተግዳሮቶችን በመቋቋም፣የኤች አይ ቪ/ኤድስ ምላሽን ዘላቂነት እናረጋግጥ!”እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ33ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ19ኛ ጊዜ “ጥቃትን የማይታገስ ማህበረተሰብ ለትውልድ ዕድገት!” በሚል መሪ ቃል የፀረ-ፆታዊ ጥቃት (ነጭ ሪቫን) ቀንን በኢንስቲትዩት ደረጃ በተለያዩ ዝግጅቶች አክብረዋል፡፡
Byadminየሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ታህሳስ 21/2018 ዓ.ም ሐዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et/

በጤና አገልግሎት ዘርፍ የሲዳማ ክልልን የተሞክሮ ማዕከል ለማድረግ እየተሠራ ይገኛል። አቶ ደስታ ሌዳሞ
Byadminየሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ “የመጀመሪያ ደረጃ የጤና ክብካቤ እመርታ ለተፋጠነ የዘላቂ ልማት ግቦች” በሚል መሪ ቃል ዓመታዊ ጉባኤውን ዛሬ በሀዋሳ ከተማ ማካሄድ ጀመረ። ጉባኤውን በንግግር የከፈቱት የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ እንዳሉት እንደሀገር የጀመርነውን ብልፅግና ለማረጋገጥ ጤናማ እና አምራች ዜጎችን ማፍራት ልዩ ትኩረት የሚያስፈልገው ጉዳይ ነው። በክልሉ ሰብዓዊ ብልፅግናን ለማረጋገጥ ባለፉት…
