በሲዳማ ብ/ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የወባ መከላከልና መቆጣጠር ዙሪያ የሚደረግ የህዝብ ንቅናቄ ሥራ ተጠናክሮ ቀጥሏል።
የሲዳማ ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ ፤ ሐምሌ 15/2016 ዓ.ም
Get the latest public health alerts and emergency updates from Sidama Public Health Institute.

የሲዳማ ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ ፤ ሐምሌ 15/2016 ዓ.ም

የጉንፋን በሽታ በተፈጥሮ የላይኛውን የመተንፈሻ የሰውነት ክፍሎች ማለትም አፍንጫን፣ ጉሮሮን እና የአየር መተላለፊያ ባንቧን የሚያጠቃ ተላላፊ ሕመም ነዉ። በርካታ ቫይረሶች ለጉንፋን መከሰት ምክንያት ቢሆኑም በጣም የተለመዱት ግን ሪኖ ቫይረስ ፣ኮሮና ቫይረስ፣ ኢንፍሉዌንዛ፣ ፓራ ኢንፍሉዌንዛ፣ አር ኤስ ቪ(RSV) ቫይረሶች ሲሆኑ ሪኖ ቫይረስ ከፍተኛውን ድርሻ ይወስዳል። ደረቅና ነፋሻማ የአየር ፀባይ (ወቅት) ቫይረሶች በተሻለ ሁኔታ እንዲሰራጭ ስለሚያግዝ እና…

ሀዋሳ፤ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት ”ኢትዮጽያ ወደ ተምሳሌት ሀገር ” በሚል መሪ ቃል የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት የብልፅግና ህብረት በተለያዩ ሁነቶች በድምቀት ተከብሯል ። የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ዳይሬክተር ጀነራል ዶ/ር ዳመነ ዳባልቄ 7ተኛዉ ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊ ፣ ፍትሀዊ እንዲሁም የተጀመሩ ሥራዎችን ዉጤታማነት ለማስቀጥል የፖርቲዉ አባላት ቁርጠኛ መሆን…

በኮንፎራንሱም የሲዳማ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ ክቡር አቶ አሸናፍ ኤልያስ ተገኝተዋል ፡፡ ከቡር አቶ አሸናፍ ኤልያስ እንዳሉት “ጠንካራ አደረጃጀት ሲፈጠር ጠንካራ ፓርቲ ይፈጠራል፡፡ ጠንካራ ፓርቲ ሲፈጠር ጠንካራ መንግስት ይኖራል፡፡” ስለዚህ የፓርቲ ስራ ማጠናከር አማራጭ የሌለው ጉዳይ ነው፡፡

በመጀመሪያ አሀድ ጤና ተቋማት ለሚሰሩ የጤና ባለሞያዎች በማርበርግ ቫይረስ በሽታ ዙሪያ በጤና ሚኒስትር የተዘጋጀ የበይነ መረብ የስልጠና ኮርስ ከታች የተቀመጠውን ሊንክ በመጠቀምና የስልጠና ኮርሱን በማጠናቀቅ የሲፒዲ ሰርተፍኬት ያግኙ! A free short online course on MVD for health care workers based in primary health care units Complete the course to get a CPD-accredited Certificate! Website: moh.gov.et…

የሲዳማ የሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት መሰከረም 16/2018ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et/

Fichee Jeeji Jeeji !!