
Similar Posts

ወቅታዊ የጤና ጉዳይን አስመልክቶ የተሰጠ መረጃ
Byadmin#MarburgVirus ተጨማሪ መረጃዎችን “””””””””””””””””””””””””””” የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et/

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ”Regional Information Platform for Nutrition (RIPN)” ፕሮጀክት ያከናወናቸውን እና በቀጣይ በሚከናወኑ ተግባራት ዙሪያ ህዳር 18/2017 ዓ.ም ውይይት አካሄደ፤
Byadminበመድረኩ የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ምትክል ዋና ዳይሬክተር አቶ ኡጋሞ ሀናጋ እንደተናገሩት ኢንስቲትዩቱ ከተቋቋመበት ዓላማዎች መካከል አንዱ በምርምር ላይ የተመሰረተ የጤና መረጃ በማመንጨት ውሳኔ ሰጪ አካላት እንዲጠቀሙበት ማድረግ እና የምግብና ስርዓተ – ምግብ ስራዎች ውጤታማ እንዲሆኑ እና በእነዚህ ጉዳዮች ላይ ማስተባበር መሆኑን ገልፀው በሚጠበቀው ልክ እየተሰራ ባለመሆኑ በክልሉ ከጉዳዩ ጋር የተያያዙ ዘርፈ ብዙ ችግርን በሚገባ…

የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት የ2017 በጀት አመት የኤች አይ ቪ ቅኝት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ ከባለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት በሀዋሳ ከተማ እየገመገመ ይገኛል።
Byadminየመክፈቻ ንግግር በማድረግ የውይይት መድረክ ያስጀመሩት የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት PHEM ዳይሪክቶሬት ዳይሬክተር አቶ በድሉ ባዴጎ የኤች አይ ቪ ሥርጭትን ለመግታት እየተሰሩ ያሉ የቅኝት ሥራዎች አበረታች መሆኑን ጠቅሰው በተለይ ተጋላጭ የሆኑ ማህበረሰብ አባላት ላይ የበለጠ ትኩረት ተሰጥቶ በመሠራቱ አበረታች ዉጤት መመዝገቡን አሳስበዋል። በመቀጠልም የዓመቱ የኤች አይ ቪ ሰርቪላንስ ሪፖርት ዶ/ር አፌንሻ አመሎ ካቀረቡ በኋላ…

ክትባት ለልጆች ጤና!
Byadminእያንዳንዱ ልጅ ከፖሊዮ ነጻ ህይወት የመኖር መብት አለው! በመደበኛ እንዲሁም በእያንዳንዱ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻዎች ወቅት ታላሚ የተደረጉ ህጻናትን በማስከተብ ለማህበረሰብ በሽታ የመከላከል አቅም እንሁን። #polio የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት ታህሳስ 04/2017 ዓ.ም ሐዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et/


የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ዕለታዊ ሁኔታ
Byadminታህሳስ 18/ 2018 Marburg Virus Disease Daily update Ethiopia December 27/ 2025 Ministry of Health,Ethiopia Ethiopian Public Health Institute
