በወቅታዊ የጤና አገልግሎት ዙሪያ መረጃ ስለመስጠት
ግንቦት 07፣2017 ዓ.ም
_________
Get the latest public health alerts and emergency updates from Sidama Public Health Institute.

ግንቦት 07፣2017 ዓ.ም
_________

28ተኛዉ አገር አቀፍ የጊኒዎርም በሽታ ዓመታዊ የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የጤና ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት፣ የካርተር ሴንትር፣ የአለም ጤና ድርጅት እና የክልሎች ጤና ቢሮ እንዲሁም ሌሎች አጋር አካላት በተገኙበት በአዲስ አበባ ከተማ በመካሄድ ላይ ይገኛል። ለሁለት ቀናት በሚካሄደው የምክክር መድረክ ላይ በዓመቱ ዉስጥ የተከናወኑ በርካታ ሥራዎች አፈጻጸም የሚቀርብበት፣ የሚገመገምበት እንዲሁም ዉይይት የሚካሄድበት እና…

ከተሰሩ ስራዎች የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በክልል ሤክተር መ/ቤቶች 1ኛ ደረጃ በመውጣት የዋንጫና የሠርተፊኬት ተሽላሚ በመሆኑ!! እንኳን ደስ አላችሁ/አለን!!!

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ፤ በጎፋ ዞን፤ በገዜ ጎፋ ወረዳ ፣ ኬንቾ ሻቻ ጎዝድ ቀበሌ ባጋጠመ የመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖቻችን ከሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የተላከውን የመጀመሪያ ዙር የሰብአዊ ድጋፍ ቁሳቁስ ፣ መድኃኒት እና የድንገተኛ ህክምና ቡድን ( Emergency Management team ) ያካተተ የድጋፍ ቡድን ወደ ስፍራው ደርሰዋል ። በሲዳማ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር…

ሐምሌ 6/2018 ዓ.ም ሲዳማ ብ/ክ/መ/ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተሮት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን በመሆን የሲዳማን ክብር እና ኩራት ከፍ ያደረገው ሲዳማ ቡና ክለብ ከአዲስ አበባ ወደ ሀዋሳ ሲደርስ በደማቅና በአይነቱ ልዩ የጀግና አቀባበል ለመቀበል የዝግጅት እንቅስቃሴ በሀዋሳ ከተማ አድርጓል። የሲዳማ ክልል የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሀምሌ 6/2018 ዓ/ም ሀዋሳ ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ይመልከቱ ነፃ የስልክ…

የዘመቻው የእስከአሁን አፈጻጸም አስመልክቶ በተደረገው ውይይት ላይ የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና እንስትቲዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዳመነ ዳባልቀ እንደገለጹት ባለፉት 4 ቀናት በዘመቻው ከ862835 ለሚሆኑት ህጻናት የፖሊዮ ክትባት ተደራሽ መደረጉን በመግለጽ ይህም የእቅዱን 106% ማሳካት ተችሏል ነው ያሉት። ከክትባት ዘመቻው ጋር የተቀናጁ ትኩረት የሚሹ ተግባራት አፈጻጸም አበረታች ውጤት ተመዝግቦአል ያሉት ዋና ዳይሬክተሩ 2832 ህጻናትን ከክትባት አገልግሎት…
የጤና ሚኒስትር ክብርት ዶ/ር መቅደስ ዳባ እና የአፍሪካ በሽታ መቆጣጠሪያና መከላከል ማዕከል (Africa CDC) ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዣን ካሴያ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ ወቅት ክብርት ዶ/ር መቅደስ ዳባ እንደገለጹት፣ መንግሥት የሕብረተሰቡን ጤና ለማሻሻል የጤና ባለሙያዎችን አቅም በመገንባት፣ የጤና መረጃዎችን ዲጂታላይዝ በማድረግ እና የድንገተኛ ጤና አደጋዎችን ለመቆጣጠር የተለያዩ የዝግጁነት ሥራዎችን እያከናወነ ነው። በተለይም የኢቦላ…