
Similar Posts

በማንኛውም የዕድሜ ክልል ውሰጥ የሚገኙ ሰዎች ሰዉነትን ያዳረሰ ሸፍታ እና ከፍተኛ የሆነ ትኩሳት በተጨማርም ሳል ወይም የንፍጥ መዝረብረብ ወይም የዓይን ህመም (መቅላት) ሲኖር የኩፍኝ በሸታ ሊሆን ሰለሚችል ፈጥነው ወደ ጤና ተቋም በመሄድ አስፈላጊውን ህክምና ያግኙ።
Byadminለበለጠ መረጃ በነፃ የሰልክ መሰመር 7794 ይደውሉ!! በሲዳማ የሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት

የኢፌዲሪ ጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ሀዋሳ ገቡ።
Byadminየሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ጥቅምት 6/2018 ዓ.ም የኢፌዲሪ ጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ዛሬ ሀዋሳ ከተማ ገብተዋል። ሚንስትሯ ሀዋሳ ዓለም አቀፍ አሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የሲዳማ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻን ጨምሮ የቢሮው የማኔጅመንት አባላት አቀባበል አድርገውላቸዋል ። በዚሁ ወቅት የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ እንኳን ወደ…

“በመደመር መንግስት እይታ፣ የዘርፎች እመርታ!” በሚል መሪ ሀሳብ የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ለብልፅግና ፓርቲ አባላት ስልጠና መሰጠት ተጀመረ
Byadminሀዋሳ፤ ታህሳስ 9/2018 ዓ.ም የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት የህዝብ ግንኙነት ለሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ለብልፅግና ፓርቲ አባላት “በመደመር መንግስት እይታ፣ የዘርፎች እመርታ!” በሚል መሪ ሀሳብ ለሁለት ተከታታይ ቀናት የሚሰጥ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል ። ለተከታታይ ሁለት ቀናት በሚቆየዉ ስልጠና ፣ በመሪ-ቃሉ ውስጥ የተካተቱትን ርዕሰ-ጉዳዮች በሰፊው የሚዳስስ እንደሆነ ከመድረኩ ተገልጿል ። የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት…

5ኛ ዙር የተቀናጀ የልጅነት ልምሻ /ፖሊዮ/ በሺታን መከላከያ ክትባት ዘመቻን አስመልክቶ ሥልጠና ተሰጥቷል ።
Byadminበሲዳማ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በዛሬው ዕለት ከመጋቢት 18-21/2018 ዓ. ም ድረስ ለሚካሄደው 5ኛ ዙር የተቀናጀ የልጅነት ልምሻ /ፖሊዮ/ በሺታን መከላከያ ክትባት ዘመቻን አስመልክቶ ለክልሉ ከፍተኛ ባለሙያዎችና ለአጋር ድርጅቶች በድጋፋዊ ጉብኝት /Supervision / ላይ ሥልጠና ተሰጥቷል ። በግንዛቤ ማስጨበጫው መድረክ ላይ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዳመነ ደባልቄ ቤት ለቤት በሚካሄደው ዘመቻ በክልሉ ውስጥ የሚገኝ እያንዳንዱ ዕድሜው…

በሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት አመራሮችና ሠራተኞች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፕዮና ሲዳማ ቡና ክለብ የጀግና አቀባበል አደረጉ ።
Byadminሐምሌ 6/2018 ዓ.ም ሲዳማ ብ/ክ/መ/ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተሮት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን በመሆን የሲዳማን ክብር እና ኩራት ከፍ ያደረገው ሲዳማ ቡና ክለብ ከአዲስ አበባ ወደ ሀዋሳ ሲደርስ በደማቅና በአይነቱ ልዩ የጀግና አቀባበል ለመቀበል የዝግጅት እንቅስቃሴ በሀዋሳ ከተማ አድርጓል። የሲዳማ ክልል የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሀምሌ 6/2018 ዓ/ም ሀዋሳ ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ይመልከቱ ነፃ የስልክ…

ኢትዮጵያ እና ሩሲያ የጤና ትብብርን ለማጠናከር የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ
Byadmin__________ በኢትዮጵያ ጤና ሚኒስቴር እና በሩሲያ የሸማቾች መብት ጥበቃ እና የሰብአዊ ደህንነት ክትትል አገልግሎት የመግባቢያ ስምምነቱ ተፈርሟል። ፊርማው የተካሄደው ለመጀመሪያ ጊዜ የሩሲያ-አፍሪካ ለድንገተኛ የጤና አደጋዎች ፈጣን ምላሽ ሰጪ ቡድኖች ልምምድ እና አውደ-ጥናት መርሃ-ግብር ጎንዮሽ ሲሆን፤ በጤና ድንገተኛ አደጋዎች ላይ በሁለቱ አገሮች መካከል ያለውን ትብብር ለማጠናከር ያለመ ስምምነት ነው፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ኢትዮጵያን ወክለው፣…
