
Similar Posts

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ እና የጤና ሚንስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በጅንካ ሆስፒታል ተገኝተው የማርበርግ ቫይረስ የመከላከልና የክትትል ስራዎች ምልከታ አደረጉ
Byadmin(ምንጭ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ) ሚንስቴር መስሪያ ቤቱ ለጅንካ ሆስፒታል የማርበርግ ቫይረስን ለማከምና ለሌሎች ህክምናዎች የሚያስፈልጉ የተለያዩ የህክምና ቁሳቁሶችን ድጋፍ አድርጓል። ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ እና የኢፌድሪ ጤና ሚኒስቴር ሚንስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በጅንካ ሆስፒታል በመገኘት የማርበርግ ቫይረስን ለመከላከል እና ስርጭቱን ለመቆጣጠር በመከናወን ላይ የሚገኙ የክትትል ስራዎች ምልከታ አድርገዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በምልከታው ወቅት…

ወረርሽኞችን ለመቆጣጠር በሚኖሩት ምላሽ መስጠት ስራዎች ውስጥ ለተቋማት ቅንጅታዊ ስራን ለማጠናከር እድል እንደሚፈጥር ተገለፀ።
Byadminየአርማወር ሐንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት አመራሮችና ተመራማሪዎችን ያቀፈ ልዑክ፣ በማርበርግ ቫይረስ ወረርሽኝ መከላከልና በክትባት ምርምር ዙሪያ ያለውን አገራዊ ምላሽ ለመገምገም በሲዳማ ክልል ሀዋሳ ከተማ የመስክ ጉብኝት አከናወኑ። ይህ ጉብኝት የጤና ሚኒስቴር የተሰጠውን አገራዊ የምላሽ አሰጣጥ ተልዕኮ መነሻ ያደረገ ሲሆን፣ በሲዳማ ክልል ሪጅናል ላብራቶሪ እና በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል ውስጥ ያለውን የማርበርግ ክትባት መስጫ ማዕከል ወረርሽኙን ለመግታት…

የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት አመራሮችና ስራተኞች ጳጉሜ -2-“የማንሰራራት ቀንን”በመዘከር ለሀዋሳ ሐይቅ ዳርቻ ልማት የአንድ ወር ደመወዛቸውን ለመለገስ መስማማታቸው ተገለጸ ።
Byadminየሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት /ጳጉሜ 02/2018 ዓ.ም የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አመራርና ሠራተኞች “ጤና በውጤት ወደ ማንሰራራት” በሚል መሪ ሃሳብ የሚከበረውን የማንሰራራት ቀንን በማስመልከት፣ የሀዋሳ ከተማን ውበትና ተወዳዳሪነት ለማሳደግ እንዲሁም ለነዋሪዎቿ ምቹ እንድትሆን እየተከናወነ ላለው የሀዋሳ ሐይቅ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክት የአንድ ወር ደመወዛቸውን ለመለገስ ተስማምተዋል። በውይይት መድረኩ ላይ የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት አመራሮች፣ማኔጅመንት አባላትና…

የክብርት ዶ/ር ሊያ ታደሰ ሽኝት እና የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ የአቀባበል ሥነ-ሥርዓት በደማቅ ሁኔታ ተካሄደ፡፡
Byadminየክብርት ዶ/ር ሊያ ታደሰ ሽኝት እና የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ የአቀባበል ሥነ-ሥርዓት የክልል ጤና ቢሮ የስራ ኃላፊዎች የተጠሪ ተቋማት፣ የጤና ሚኒስቴር እንደዚሁም የፌድራል እና በአዲስ አበባ ጤና ቢሮ ስር የሚገኙ የሆስፒታሎች ኃላፊዎችና ባለሙያዎች በደማቅ ሁኔታ አከናውነዋል፡፡ በመድረኩ ሽኝት የተደረገላቸው ክብርት ዶ/ር ሊያ በጤና ሚኒስትርነት ሃገራቸውን በማገልገል ላበረከቱት ከፍተኛ አስተዋጾ እና በጤናው ዘርፍ መሪነት ላስመዘገቧቸው…

የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት መንግሥታዊ ካልሆነ ድርጅት ICAP ጋር በመሆን ለሲ/ብ/ክ/መ/ ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ስር ላሉ ጤና ተቋማት የmicroscope ድጋፍ አደረጉ ::
Byadmin========================= የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ለሲዳማ ክልል ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ያደረገዉ የማይክሮሰኮፕ ድጋፍ ርክክብ ተከናወነ። በርክክቡ ስነ-ስርዓት ላይ የምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ዋና አሰተዳደር አቶ ግዛቸዉ ኖኦራ ፥ ለኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ኃይሉ ላደረጉት ድጋፍ ምስጋና በማቅረብ ይህ ድጋፍ በሲ/ብ/ክ/መንግስት ያለውን ጠንካራ አጋርነት ያሳያል ብለዋል። ዋና አስተዳዳሪው አክለውም በቀጣይም እንዲህ ዓይነት ድጋፍ…

እንኳን ለመላው የጥቁር ህዝቦች የድል በዓል ለሆነው አድዋ 130ኛ ዓመት አደረሳችሁ !
Byadminየሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የካቲት 23/2017 ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎች የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et
