እንኳን ለሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ ፊቼ -ጨምባላላ በዓል በሠላም አደረሰን/አደረሳችሁ !!
Fichee Jeeji Jeeji !!
Get the latest public health alerts and emergency updates from Sidama Public Health Institute.

Fichee Jeeji Jeeji !!

በሀገራችን ኦሮሚያ ክልል ሞያሌ ከተማ የኤም ፖክስ በሽታ (Mpox) መገኘቱን ተከትሎ የጤና ሚኒስተር ባስተላለፈው መልዕክት መነሻነት በሲዳማ በክልል የተጠናከረ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች መሰራታቸው ተገለፀ። በዚሁ መነሻ በክልሉ ለሚገኙ መንግስታዊ ያልሆኑ አጋር ድርጅቶች ሙያዊ እና በገንዘብ ድጋፍ በማድረግ የመከላከል ስራውን አጠናክረን በጋራ መስራት ይገባል ሲሉ የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ በመክፈቻ ንግግራቸው ጥሪ…

ህዝብ በሚሰበሰብበት ወቅት የኢንፌክሽን አደጋዎችን ለመቀነስ ተግባራዊ መመሪያ #MarburgVirus

የሲዳማ ክልል ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ፣ሚያዝያ 20/2017 ዓ.ም በክልሉ የጤና ተቋማትን ተደራሽነት ለማረጋገጥ በተሰራዉ ስራ ከክልል ምስረታ በፊት 16 ሆስፒታሎች ከነበሩበት በአሁኑ ጊዜ ወደ 21 ከፍ ማድረግ ተችሏል። በአሁኑ ሰዓት በክልሉ 1 ኮንፕሬንሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታልን ጨምሮ 7 አጠቃላይ ሆስፒታሎች እና 14 የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታሎች በድምሩ 22 ሆስፒታሎች አገልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ፡፡ ከዚህ በተጨማሪ የክልሉ መንግሥት ከፍተኛ…

ይህ ውጤት እንድመጣ ተቋሙን በእውቀት በመምራት በሳል አመራር ሰጪነት ትልቅ ሚና የተጫወቱ የኢንስቲቱት ዳይረክተር ጀኔራል ክቡር ዶ/ር ዳመነ ዳባልቄ እና የኢንስቲቱት አመራርና የማኔጅመንት አባላት ፤ ባለሙያዎች ፤ አጋር አካላት ፤ ከክልል እስከ ታችኛው መዋቅር ሀላፊነታቸውን በብስሌት የተወጡ ሁሉም የባለድርሻ አካላት እንኳን ደስ አላችሁ ማለት እንፈልጋለን ። ሲዳማ ክልል ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት የህዝብ ግንኙነት ዳይረክቶሬት ጳጉሜ…

========================= የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ለሲዳማ ክልል ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ያደረገዉ የማይክሮሰኮፕ ድጋፍ ርክክብ ተከናወነ። በርክክቡ ስነ-ስርዓት ላይ የምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ዋና አሰተዳደር አቶ ግዛቸዉ ኖኦራ ፥ ለኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ኃይሉ ላደረጉት ድጋፍ ምስጋና በማቅረብ ይህ ድጋፍ በሲ/ብ/ክ/መንግስት ያለውን ጠንካራ አጋርነት ያሳያል ብለዋል። ዋና አስተዳዳሪው አክለውም በቀጣይም እንዲህ ዓይነት ድጋፍ…
