
Similar Posts

የኢትዮጰያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በሕብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር ማዕከልነት ለአፍሪካ አገራትም ምሳሌ እየሆነ መምጣቱ ተገለጸ፡፡ ———————————–
Byadminየጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ እና ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች በተገኙበት የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሕብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር ማዕከል በአፍሪካ የልህቀት ማዕከል ለመሆን እየተካሄደ ያለው የሰራ እንቅስቃሴ እና መሰረታዊ የዲጂታላይዜሽን ስልታዊ እስትራቴጂ ተግባራዊነት ውጤታማ መሆኑን የካቲት 17/2018 ዓ.ም ይፋ አደረገ፡፡ ዶ/ር መቅደስ ዳባ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር የፕሮግራሙን መክፈቻ ንግግር ሲያደርጉ እንደገለጹት ይህ የልሕቀት ማዕከል…

የሲዳማ ክልል ሁሉም ኢትዮጵያውያን በክብርና በአንድነት የሚኖሩበት የህብራዊነት መገለጫ ነው:- ም/ርዕሰ መስተዳድርና የት/ት ቢሮ ኃላፊ አቶ በየነ ባራሳ
Byadminየሲዳማ ክልል ሁሉም ኢትዮጵያውያን በክብርና በአንድነት የሚኖሩበት የህብራዊነት መገለጫ ነው ሲሉ የሲዳማ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድርና የት/ት ቢሮ ኃላፊ አቶ በየነ ባራሳ ገለጹ። በሲዳማ ክልል የጳጉሜ 2 የህብር ቀን ”ብዝኃነት የኢትዮጵያ ጌጥ” በሚል መሪ ቃል በተለያዩ መርሐግብሮች ተከብሯል። ዕለቱን አስመልክቶ መልዕክት ያስተላለፉት አቶ በየነ ባራሳ አንደገለጹት እናት ሀገራችን ኢትዮጵያ በብዝሀ ማንነቶች የጠነከረች የሁላችንም ቤት ናት ብለዋል፤…

የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የኩፍኝ ላቦራቶሪ ምርመራ በይፋ ተጀመረ።
Byadminየሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ግንቦት 15/ 2018ዓ.ም በሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የኩፍኝ ላቦራቶሪ ምርመራ በይፋ መጀመሩ ተገልጿል ። ይህም በክልሉ እና በአጎራባች ክልሎች ለሚከሰቱ ወረርሽኞች ፈጣንና ተደራሽ የሆነ የላቦራቶሪ ምላሽ ለመስጠት የሚያስችል ጉልህ እመርታ መሆኑ ተጠቁሟል። ኢንስቲትዩቱ በተለያዩ የህብረተሰብ ጤና አደጋዎችና ወረርሽኞች ላይ ውጤታማ ምላሽ ለመስጠት የላቦራቶሪ አቅሙን በዘመናዊ መሳሪያዎችና በሰው ኃይል እያጠናከረ…

ለድንገተኛ ክስተቶች ዝግጁ የሆኑ የመጀመሪያ ደረጃ ጤና ተቋማት የመፍጠር ፕሮጀክት ይፋ ሆነ።
Byadminየሲዳማ ክልል ሕ/ሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ‘Resolve to save life Ethiopia’ ከተባለ መንግስታዊ ካልሆነ ድርጅት ጋር በመተባበር በክልሉ ዉስጥ ሊከሰቱ የሚችሉ ድንገተኛ ክስተቶችን በአግባቡ በመቃኘት፣በጊዜ በማሳወቅና ምላሽ በመስጠት የህ/ሰባችንን ጉዳት የመቀነስ አቅም ማሳደግ እንዲሁም የጤና ተቋማትን ፅዳት በማሻሻል ሊከሰቱ የሚችሉ ብክለቶችን ለመቀነስ ታቅዶ ነዉ ፕሮጀክቱ ይፋ የተደረገዉ። ፕሮጀክቱን ይፋ ማድረጊያ መድረክ ላይ ንግግር በማድረግ ያስጀመሩት የሲዳማ…

“ወባን ለማጥፋት እንነሳ፣ አሁንም እንችላለን!”
Byadminየዓለም ወባ ቀን! ሚያዝያ 17 ቀን 2018 ዓ.ም የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሚያዝያ 17/2018ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://www.sphi.gov.et/ See less

የፖሊዮ (Poliomyelitis) በሽታ
Byadmin************ ፖሊዮ/የልጅነት ልምሻ በፖሊዮ ቫይረስ አማካይነት የሚመጣ ተላላፊ በሽታ ሲሆን በአብዛኛው ልጆችን የሚያጠቃ በሽታ ነዉ፡፡ ቫይረሱ ለዕድሜ ልክ አካል ጉዳተኝነት የሚያጋልጥ እና አልፎ ተርፎም በሰዓታት ውስጥ ለሞት ሊዳርግ የሚችል ነዉ። የፖሊዮ ኢንፌክሽን ዓይነቶች ምንም ዓይነት ምልክት የማያሳይ (Asymptomatic) በፖሊዮ ቫይረስ ከተያዙ ሰዎች 90-95% የሚሆኑት ምንም ዓይነት የሚታይ ምልክት አያሳዩም። ነገር ግን ቫይረሱን ማሰራጨት እና ሌሎችን…
