
Similar Posts

በማንኛውም የዕድሜ ክልል ውሰጥ የሚገኙ ሰዎች ሰዉነትን ያዳረሰ ሸፍታ እና ከፍተኛ የሆነ ትኩሳት በተጨማርም ሳል ወይም የንፍጥ መዝረብረብ ወይም የዓይን ህመም (መቅላት) ሲኖር የኩፍኝ በሸታ ሊሆን ሰለሚችል ፈጥነው ወደ ጤና ተቋም በመሄድ አስፈላጊውን ህክምና ያግኙ።
Byadminለበለጠ መረጃ በነፃ የሰልክ መሰመር 7794 ይደውሉ!! በሲዳማ የሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት

የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ጤና ቢሮ እና ተጠሪ ተቋማት የብልጽግና ፓርቲ መሰረታዊ ድርጅት የአባላት ኮንፈረንስ ማካሄድ ተጀመረ ።
Byadminበጤና ቢሮ እና በተጠሪ ተቋማት እያገለገሉ የሚገኙ የብልጽግና ፓርቲ መሠረታዊ ድርጅት ሥር የሚገኙ አመራር እና ሰራተኞች በፓርቲው የዘጠኝ ወር የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ውይይት እየተካሄደ ይገኛል። በተያያዘም በዚሁ ሪፖርት ተለይተው የወጡ ጉድለቶችን ለመሙላት ዛሬ የተደረገው ውይይት ለፓርቲው አባላት የበለጠ አቅም እንደሚፈጥርና ሁሉም አመራርና አባላት ተቀራራቢ የሆነ አቋም እንዲኖራቸው ያስችላል ተብሎም ይጠበቃል። በኮንፈረንሱ በስራቸው የተሻለ ዉጤት…

የእናቶችና ህጻናት ሞትና የሞት መንስኤዎችን አስመልክቶ የናሙና ምዝገባ ሥርዓት የማስጀመሪያ የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈረመ
Byadmin—————————– የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የብሔራዊ የጤና መረጃ አስተዳደር ቅመራና ትንተና ማዕከል ከክልል ጤና ቢሮዎች እና ከሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩቶች ጋር የእናቶችና ህጻናት ሞት እና የሞት መንስኤዎች እንዲሁም አጠቃላይ የበሽታ ሰርጭት የመለየት እና ያሉትን የክትትል ስርዓቶችን ለማጠናከር የናሙና ምዝገባ ስርዓትን (Sample Registration System/SRS/) ለመዘርጋት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት የተፈረመ ሲሆን የማስጀመሪያ የዉይይት መድረክም ሰኔ 24/2017 ዓ.ም በአዲስ…

በሲዳማ ክልል ”ለሰላማችን ዘብ እንቆማለን ለውጡን እናጸናለን! ” በሚል መሪ ቃል የለውጡን መንግስት ስድስተኛ ዓመት የሚደግፍ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ አካል የሆነው የክልሉ ማዕከል መ/ቤቶች ሠራተኞች ፣ ሰሜናዊ ዞን እና ሀዋሳ ከተማ ነዋሪዎችን ያካተተው በዚህ ሰዓት በደማቅ ሁኔታ እየተካሄደ ይገኛል ።
Byadmin. የድጋፍ ሰልፉ ተሳታፊዎች ከያዟቸው መፈክሮች ከለውጡ ወዲህ የተገኙ ድሎችን የሚወድሱ እና ከለውጡ ወዲህ በአገሪቱና በክልሉ የተመዘገቡ የልማትና የዴሞክራሲ ግንባታ ውጤቶች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ መንግስትን የሚደግፍ ዓላማ ያነገበ ነው። ከመፈክሮቹ ለመጥቀስ ያህል :- 1. እኛ ኢትዮጵያውያን ለሀገራችን ሠላምና ሁለንቴናዊ ብልፅግና የበኩላችንን እንወጣለን !! 2. የላቀ ህዝባዊ ተሳትፎ ለኢትዮጵያ ብልፅግና !! 3. ሀገራችንን ወደ ከፍታ ለማሻገር ከለውጡ…

ለወረርሽኝ ምላሽ ዝግጁ የሆኑ ተቋማትን ማዘጋጀት የጤናውን ዘርፍ ለማጠናከር ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑ ተገለጸ፡፡
Byadminበድንገት ለሚከሰቱ ልዩ ልዩ ወርረሽኞች አፋጣኝ ምላሽ ለመስጠት ይቻል ዘንድ ለወረረሽኝ ዝግጁ የሆነ የመጀመሪያ ደረጃ የጤና ተቋማትን ዝግጁ ማድረግ የሚጫወተው ሚና ከፍተኛ እንደሆነ ተገለጸ፡፡ ክቡር ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ላለፉት ሁለት አመታት በአዲስ አበባ፤ በሲዳማ እና በደቡብ ኢትዮጵያ በ197 የጤና ተቋማት ላይ ሲተገበር የቆየውን “ለወርረሽኝ ዝግጁ የሆነ የመጀመሪያ ደረጃ የጤና አሀድ ፕሮግራም”…

የሲዳማ ክልል ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት “የሃሳብ ልዕልና ለሁለንተናዊ ብልፅግና” !!
Byadminየሲዳማ ክልል ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት “የሃሳብ ልዕልና ለሁለንተናዊ ብልፅግና” !!(” Hedote roore xaphoomu jireenyikera”!!) በሚል መሪ ቃል የብልፅግና ፓርቲ ባለፉት አምስት አመታት ያከናወናቸው ፓለቲካዊ ኢኮኖሚያዊና ሐገራዊ እድገት ዙሪያ ያስመዘገባቸውን ድሎች መሰረት በማድረግ ሰፊ ውይይቱ የነቃ ተሳትፎ ም አድርገዋል።ሀሳቦቹም፡- በዕለቱ የውይይት ስነድ ያቀረበው የኢንስቲትዩቱ መስረታዊ ድርጅት ስብሳቢ አቶ ዮኤል ዮኦላ ሲሆኑ፡- የውይይቱ ሰነድ ፍሬ ሐሳቦች በሦስት…
