
Similar Posts

የኮሌራ በሽታን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ሕብረተሰቡ የመከላከያ መንገዶችን በተገቢው መንገድ ተግባራዊ ማድረግ እንደሚገባው ተገለጸ
Byadmin————————- ባለፉት አምስት አመታት በአፍሪካ ቀንድ አገራት ከኮቪድ ወረርሽኝ ባሻገር ወቅታዊ በሆኑ ተፈጥሮአዊ እና ሰዉ ሰራሽ አደጋዎች ተፅዕኖ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ይገኛል፡፡ ከእነዚህም ዉስጥ ከድርቅ ጋር ተያይዞ የሚመጡ አጣዳፊ የስነ-ምግብ እጥረት፣ ኮሌራ እና ሌሎችም ተላላፊ በሽታዎች ወረርሽኝ ዋና ዋናዎቹ ናቸዉ፡፡ ስለሆነም የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከጤና ሚኒስቴር፣ ከክልል ጤና…

ኢንስቲትዩቱ የላቦራቶሪ መሳሪያዎችን ድጋፍ አደረገ
Byadmin—————— ኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የክልል ላቦራቶሪዎችን የሚሰጡትን የላቦራቶሪ አገልግሎት ተደራሽ እና ጥራቱን የጠበቁ እንዲሆኑ ለማስቻል ግምታቸው 158 ሚሊየን ብር የሚጠጉ የተለያዩ የላቦራቶሪ መሳሪያዎች ድጋፍ አደረገ። የድጋፉ ዋና ዓላማው የሕብረተሰብ የጤና ችግር የሆኑት ተህዋሲያን የመለየት አቅምን ማሳደግ፣ የመረጃ ቅብብሎሽን ማዘመን፣ የላቦራቶሪ ምርመራ ተደራሽ ላልሆኑ የሕብረተሰብ ክፍሎች ተደራሽ ለማድረግ የሚያግዙ የትሪፕል ፓኬጆች…

አንድም ህጻን በፖሊዮ በሽታ እንዳይያዝ ሁሉም የራሱን ኃላፊነት ሊወጣ እንደሚገባ ተገለጸ
Byadmin———————– የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከጤና ሚኒስቴር እና ከአጋር አካላት ጋር በመተባበር ሀገር አቀፍ የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ የንቅናቄ መድረክ ህዳር 29/2018 ዓ.ም በአዳማ ከተማ አካሄደ፡፡ የንቅናቄ መድረኩ ዋና ዓላማ አሁናዊ የፖሊዮ ስርጭት እንደ ሀገር ምን እንደሚመስል ግንዛቤ ለመፍጠር ፣ ከታህሳስ 3 እስከ 6/2018 ዓ.ም ለሚሰጠው ሁገር አቀፍ የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ የሚከናወኑ ተግባራት ላይ…

የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር በሀዋሳ ከተማ በሀዌላ ቱላ ክ/ከተማ ጫሬ በተሰኘ ሰፍራ ተካሄደ
Byadmin***** “በመትከል ማንሰራራት” የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሀምሌ 24/2017 ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎች የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et

በዛሬው ዕለት በሲዳማ ክልል የማርበርግ ቫይረሰ በሽታ ወረርሽኝ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የክልሉ ድንገተኛ አደጋ ማስተባበሪያ ጣቢያ (Emergency Operation Center) ወረርሽኙ ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ እስከአሁን ድረስ የተሰሩ ስራዎችን ገምግሟል።
Byadminየአፈጻጸም ግምገማው መድረክ ተሳታፊዎች ሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ፣ ሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ፣ ጤና ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት እና ከተለያዩ ተቋማት የተወከሉ አጋር ድርጅቶች ሲሆኑ ፧ በክልሉ የተከሰተውን የማርበርግ ቫይረሰ በሽታ ለመከላከልና ለመቆጣጠር በየዕለቱ የተተገበሩ ተግባራት ሪፖርት በሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በዝርዝር ከቀረበ በኋላ ሰፊ ውይይት ተደርጓል ። በመድረኩ ላይ የተሳተፉት የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ…

መረጃዎችን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ በመጠቀም ሳይንሳዊ ትንተና በማድረግና በመቀመር ለጤናው ዘርፍ ለሚሰጠው ዉሳኔ ለመጠቀም እየተሰራ ነዉ፤
Byadminአቶ ኡጋሞ ሀናጋ የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ም/ል ዋና ዳይረክተር በሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንቲትዩት የጤና መረጃ አስተዳደር ቅመራና ትንተና ማዕከል Evidence Synthesis Workshop አካሄደ። ጥቅምት 19/2018 ዓ.ም የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ህዝብ ግንኙነት ዳይረክቶረት የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት የጤና መረጃ ስርዓትን በማጠናከር የውሳኔ አሰጣጥንና አጠቃቀም ለማጎልበት የሚያሰችል የውይይት መድረከ ከጥቅምት 19-21/2018ዓ.ም እያካሄደ ይገኛል ። የኢንስቲትዩቱ…


