የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ዕለታዊ ሁኔታ
ታህሳስ 6/ 2018
Marburg Virus Disease Daily update
Ethiopia
December 15/ 2025
Ministry of Health,Ethiopia
Ethiopian Sidama Public Health Institute Communication Affairs


Get the latest public health alerts and emergency updates from Sidama Public Health Institute.




ነሐሴ 29/2018 የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት/ሀዋሳ __________ ኢትዮጵያን ላለፉት 100 ዓመታት ያገለገለውን፣ ታሪካዊ ወረት እና ዘመናዊ አቅምን ያጣመረውን የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትን የሥራ እንቅስቃሴ የተመለከቱት የኢፌድሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ የሕብረተሰብን ጤና መጠበቅ ለዘላቂ ሀገራዊ ብልጽግና መሠረት መሆኑን ገልጸዋል፣ ተቋሙም በወረርሽኝ ልየታ፣ በበሽታ ክትትልና ምላሽ፣ በላብራቶሪ፣ በምርምር፣ በዲጂታላይዜሽን እና በጤና ስጋት ዝግጁነት…
የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ሐምሌ 16/2018 ዓ.ም የሲዳማ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ክብርት ፋንታዬ ከበደ የሚመሩት የምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴዎችና አመራሮች ቡድን፣ በ2018 በጀት ዓመት በጤና ዘርፉ የተከናወኑ ሥራዎችንና የአፈጻጸም ውጤቶችን በተጨባጭ ለመገምገም የመስክ ጉብኝት ጀምረዋል። የጉብኝቱ መነሻ ደቡባዊ ሲዳማ ዞን በአለታ ወንዶ ወረዳ የሚገኘው የቤለስቶ ጤና ጣቢያ ሲሆን፣ በጤና ጣቢያው ውስጥ የተደራጁ የህክምና…

የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬትታህሳስ 26/2017ዓ.ም በማጠቃላው ላይ የተገኙት የኢንስቲትዩት ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ኡጋሞ ሀናጋ ሁሉም የክልሉ የጤና ተቋማት ጥራት ያለው የላቦራቶሪ አገልግሎት እንዲሰጡ ለማስቻል በብሔራዊ ደረጃ የሚቀረፁ የተለያዩ የጥራት ማሻሻያ ፕሮግራሞችን የክልሉን ነባራዊ ሁኔታ ግምት ውስጥ በማስገባት ቀጣይነት ያለው የጤና ላቦራቶሪ ልማት እንዲኖር ተግባራዊ እንቅስቃሴ እየተደረገ ይገኛል ። አክለውም የህክምናን ጥራት ለመጠበቅ…

ህዳር 13/ 2018 Marburg Virus Disease Daily update Ethiopia November 22/ 2025 #MarburgVirus

እንግዶቹ ወደ ሀዋሳ አየር ማረፍያ ሲደርሱ የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ እና ማኔጅመንቱ ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ከተለያዩ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች የተወጣጡ ልዑካን ቡድኖች በክልሉ በሚኖራቸው ቆይታ በተለያዩ ጤና ተቋማት የሚሰጡ ጤና አገልግሎቶችን ተዘዋውረው እንደሚጎበኙ ለዚሁ የወጣው መርሃ ግብር ያሳያል። የክልሉ ጤና ቢሮጥር 20/2017 ዓ.ም

ታህሳስ 21/ 2018 Marburg Virus Disease Daily update Ethiopia December 30/ 2025 Ministry of Health,Ethiopia Ethiopian Public Health Institute