
Similar Posts

የጤናውን ዘርፍ ግቦች ለማሳካት የጤና ባለሙያዎች ሚና የላቀ ነው። ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ
Byadminሲዳማ ክልል “የጤናው ዘርፍ አርበኝነት ለሀገር እድገት!” በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀ ክልላዊ የጤና ባለሙያዎች የውይይት መድረክ ዛሬ በሀዋሳ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ በመድረኩ ተገኝተው እንደገለፁት ሲዳማ ክልል ከሆነ ጀምሮ ህብረተሰቡ ያነሳቸውን የልማት ጥያቄዎች መነሻ በማድረግ በመሠረተ-ልማት፣ በኢኮኖሚ፣ በማህበረሰብ አቅም ግንባታ እንዲሁም የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን ለመመለስ በተደረገው ጥረት ባለፉት አምስት…

Hawassa University College of Medicine and Health Sciences has organized a research conference in collaboration with Sidama Public Health Institute and Sidama Regional Health Bureau. The event was held in the African Union Hall from November 20-21, 2025, and 11 impactful research reports focusing on the public health problems were presented.
ByadminOur esteemed speakers included: • Dr. Damene, Director General of the Sidama Public Health Institute, shared insights about collaborative projects. • Dr. Tafese, Vice President of Hawassa University, expressed gratitude to the NORHED-SENUPH II project for their support. • Professor Bernt Lindtjørn and Professor Ingunn from the University of Bergen, also involved with the NORHED-SENUPH…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ፤ በጎፋ ዞን፤ በገዜ ጎፋ ወረዳ፣ በኬንቾ ሻቻ ጎዚዲ ቀበሌ ባጋጠመ የመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖቻችን ከሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የተላከውን የመጀመሪያ ዙር የሰብአዊ ድጋፍ ቁሳቁስ ፣ መድኃኒት እና የድንገተኛ ህክምና ቡድን ያካተተ ድጋፍ የሚያደርስ በዶ/ር ዳመኔ ደባልቄ (የሲዳማ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ) እና በአቶ አበራ ዊላ (የሲዳማ ክልል የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽኔር ) የሚመራ ቡድን በዛሬው ዕለት ወደ ስፍራው በማቅናት ላይ ይገኛል።
Byadminሐምሌ 18/2016 ዓ.ም

ወባን በጋራ እንከላከል!!
Byadminየመኖርያ ቤትዎና አካባቢዎ የሚገኙ ውሀ የሚያቁሩ ቦታዎችን በማዳፈንና በማፋስስ፤ እንድሁም ውሀ ሊያቁሩ የሚችሉ የወዳደቁ ቁሳቁሶችን እንደ መኪና ጎማ፣የሽክላ፣የጠርሙስ ስብርባርዎች እና ጣሳዎችን በማስወገድ የወባ በሽታን እንከላከል ። ለተጨማር መረጃ 7794 በነጻ ይደውሉ!! የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት

ጠንካራ የጤና ስርዓትን ለመገንባት የመጀመሪያ ደረጃ የጤና ክብካቤ አሃድን ማጠናከር አስተዋጽኦ ከፍተኛ ነው
Byadmin__________ የጤና ሚኒስትር እና የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከሪዞልቭ ቱ ሰቭ ላይቭስ ጋር በመሆን ሲያከናውኑት የነበረው የመጀመሪያ ደረጃ የጤና ተቋማት ወረርሽኝን የመከላከል አቅማቸውን ለማሳደግ የተሰራው የሙከራ ስራ ርክክብ ተደረገ። የመጀመሪያ ደረጃ የጤና ክብካቤ አሃድን (Primary Care) ማጠናከር በልዩ ትኩረት እየተሰራባቸው ካሉ አምስት ስትራቴጂካዊ ጉዳዮች መካከል ዋነኛው መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዴዔታ ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ ገልፀዋል። የማይበገር…

በማንኛውም የዕድሜ ክልል ውሰጥ የሚገኙ ሰዎች ሰዉነትን ያዳረሰ ሸፍታ እና ከፍተኛ የሆነ ትኩሳት በተጨማርም ሳል ወይም የንፍጥ መዝረብረብ ወይም የዓይን ህመም (መቅላት) ሲኖር የኩፍኝ በሸታ ሊሆን ሰለሚችል ፈጥነው ወደ ጤና ተቋም በመሄድ አስፈላጊውን ህክምና ያግኙ።
Byadminለበለጠ መረጃ በነፃ የሰልክ መሰመር 7794 ይደውሉ!! በሲዳማ የሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት


