
Similar Posts


ህዝባዊ በዓላትን በምናከብርበት ጊዜ ንክኪን በመቀነስ እና እጃችንን በአግባቡ በውሀ እና በሳሙና በመታጠብ ከማርበርግ ቫይረስ እና ሌሎች ተላላፊ በሽታዎች ራሳችንን እንጠብቅ!
Byadmin#MarburgVirus Website: moh.gov.et Facebook: Ministry of Health,Ethiopia Twitter: x.com/fmohealth YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia Telegram: t.me/M0H_EThiopia Linkedin: lnkd.in/ewFJ6VAB

የጤናውን ዘርፍ ግቦች ለማሳካት የጤና ባለሙያዎች ሚና የላቀ ነው። ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ
Byadminሲዳማ ክልል “የጤናው ዘርፍ አርበኝነት ለሀገር እድገት!” በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀ ክልላዊ የጤና ባለሙያዎች የውይይት መድረክ ዛሬ በሀዋሳ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ በመድረኩ ተገኝተው እንደገለፁት ሲዳማ ክልል ከሆነ ጀምሮ ህብረተሰቡ ያነሳቸውን የልማት ጥያቄዎች መነሻ በማድረግ በመሠረተ-ልማት፣ በኢኮኖሚ፣ በማህበረሰብ አቅም ግንባታ እንዲሁም የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን ለመመለስ በተደረገው ጥረት ባለፉት አምስት…

ሴቶችን የውሳኔ አሰጣጥ ማሳደግ ስልጠናዊ የምክክር መድረክ ተካሄደ፤
Byadminየሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ጋር በመተባበር የሴቶችን የውሳኔ ሰጭነት ለማሳደግ የስልጠና እና የምክክር መድረክ ተካሂዷል። የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ህዝብ ግንኙነት ዳይረክቶረት ሰኔ 03/2017 ዓ.ም በዕለቱ እንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ያደረጉት የኢንስቲትዩቱ ምትክል ዋና ዳይሬክተር አቶ ኡጋሞ ሀናጋ ስሆን በውሳኔ አሰጣጥ ዙሪያ የሴቶች ሚና ከፍተኛ እና ትኩረት የሚሻ ጉዳይ በመሆኑ ከጊዜ…

የማርበርግ ቫይረስ በሽታን የመከላከልና የመቆጣጠር ስራ የሁሉንም ዜጋ ርብርብ ይሻል አቶ በድሉ ባዴጎ።
Byadminየሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ህዳር 30/2018 ዓ.ም የማርበርግ ቫይረስ በሽታን የመከላከልና የመቆጣጠር ስራ የሁሉንም ዜጋ ርብርብ እንደሚሻ የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በክልሉ ለሚገኙ የሀይማኖት ተቋማት በሁለት ዙር ሲሰጥ በነበረው የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ላይ ተገልጿል። የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የህብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎች ቁጥጥር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ በድሉ ባዴጎ በመልዕክታቸው የማርበርግ ቫይረስ በሽታን ለመከላከልና ለመቆጣጠር በርካታ…

የኤም ፖክስ (Mpox) በሽታ በክልሉ እንዳይከሰት አስቀድመን በጋራ ልንከላከል ይገባል:-ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ
Byadminበሀገራችን ኦሮሚያ ክልል ሞያሌ ከተማ የኤም ፖክስ በሽታ (Mpox) መገኘቱን ተከትሎ የጤና ሚኒስተር ባስተላለፈው መልዕክት መነሻነት በሲዳማ በክልል የተጠናከረ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች መሰራታቸው ተገለፀ። በዚሁ መነሻ በክልሉ ለሚገኙ መንግስታዊ ያልሆኑ አጋር ድርጅቶች ሙያዊ እና በገንዘብ ድጋፍ በማድረግ የመከላከል ስራውን አጠናክረን በጋራ መስራት ይገባል ሲሉ የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ በመክፈቻ ንግግራቸው ጥሪ…
