
Similar Posts

እንኳን ደስ አለን!!!
Byadminየሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ላቦራቶሪ በBiosafety and Biosecurity star 4 ፣ የሞቲቴ ፉራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ LQMS -SLMTA star 4 እንድሁም የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ CSH ላቦራቶሪ በ Biosafety and Biosecurity star 3 በመድረስ ከሀገሪቷ ካሉ ላቦራቶሪዎች የላቀ ውጤት በማስመዝገብ ከኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና United kingdom Health Security ( UKHS) የዕውቅና Certificate ተበርክቶልናል።የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና…

የህብረተሰብ ጤናን በዶክትሬት ደረጃ/ Doctor of Public Health (DOPH) የጤና ትምህርት መስጠት የሚያስችል ሀገር አቀፍ የማስጀመሪያ ፕሮግራም ተካሄደ።
Byadminበሀገር አቀፍ ደረጃ የመጀመሪያ የሆነውን የህበረተሰብ ጤና ትምህርት፣ በዶክትሬት የትምህርት ደረጃ ለማስጀመር፣ በአዲስ አበባ ከተማ፣ ልዩ ልዩ ምሁራን የተሳተፉበት የውይይት መድረክ ተካሂዷል፡፡ በጤና ሚኒስቴር የሰው ሀብት ልማት መሪ ስራ አስፈፃሚ አቶ አሰግድ ሳሙኤል እንደገለጹት፣ የጤናው ዘርፍ ብዙ እይታ የሚፈልግ ሴክተር ሲሆን የማህበረሰብ ጤና ጉዳይ በተሻለ ዕውቀትና ክህሎት መምራት እንዲቻል የህበረተሰብ ጤናን በዶክትሬት ደረጃ/ Doctor of…

ህብረተሰቡን የቁጥጥር ስራው ባለቤት ማድረግ እንደሚገባ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤናና ጤና ነክ አገልግሎቶች ግብአቶች ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ
Byadminለህብረተሰቡ የሚቀርቡ ምግቦች ደህንነታቸዉና ጥራታቸዉ የተረጋገጠ እንዲሆኑ ለማድረግ የቁጥጥር ስርሃቱን ማጠናከር እንደሚገባ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ የጤናና ጤና ነክ አገልግሎቶች ግብአቶች ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ከሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤናና ጤና ነክ አገልግሎቶች ግብአቶች ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ጋር በመተባበር ባዘጋጁት መድረክ መገለፁ ታውቋል ፡፡ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤናና ጤና ነክ አገልግሎቶች ግብአቶች ጥራት ቁጥጥር…

የAVoHC-SURGE ስልጠና ተሳታፊዎች በሲዳማ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጉብኝት ማድረጋቸው ተገለጸ።
Byadminየሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሰኔ 19/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከአለም አቀፍ አጋር ድርጅቶች ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ከሁሉም የኢትዮጵያ ክልሎች የተወጣጡ የ4ኛ ዙር የአፍሪካ በጎ ፈቃደኞች የጤና ኮርፕስ (AVoHC-SURGE) ስልጠና ተሳታፊዎች በሲዳማ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የስራ ጉብኝት አደረጉ። የጉብኝቱ ዋና ዓላማ በኢንስቲትዩቱ የህብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎችና የወረርሽኞች ምላሽ መስጫና ማስተባበሪያ ማዕከል (PHEOC) እየተከናወኑ…

የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ከሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በጤና ኢንስቲትዩት አደረጃጀት ዙሪያ የልምድ ልውውጥ አደረገ።
Byadminከተለያዩ የስራ ክፍሎች የተወጣጡ የኦሮሚያ ጤና ቢሮ ዳይሬክተሮች እና ባለሙያዎች በክልላቸው የሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ለማደራጀት በዛሬው ዕለት ወደ ሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት በመምጣት ተሞክሮ የመቅሰምና የስራ ልምድ ልውውጥ አድርገዋል ። የልምድ ልውውጥ ቡድን አባላት በኢንስቲትዩቱ እየተተገበሩ ያሉትን የጤና መረጃ አያያዝ ሥርዐት ፣ የነፃ ስልክ ጥሪ ማዕከልን፤ እንዲሁም የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎች ቁጥጥር ፣ የሕብረተሰብ ጤና…

ትኩሳት፣ራሰ ምታት ፣ብርድ ብርድ ማለትና የድካም ስሜት ካለብዎ በአፋጣኝ በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የጤና ተቋም በመሄድ አስፈለጊውን ምርመራ እና ህክምና ያድርጉ።
Byadminለበለጠ መረጃ በነፃ የሰልክ መሰመር 7794ይደውሉ! በሲዳማ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት !
