የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሕብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር ማዕከል የልዕቀት ማዕከል ማስጀመሪያ ፕሮግራም ተካሄደ
—————————–
Get the latest public health alerts and emergency updates from Sidama Public Health Institute.

—————————–

የሞዛምቢክ መንግሥት ጤና ሚኒስቴር እና የሞዛምቢክ የአለም ጤና ድርጅት አባላትን የያዘ የልዑክ ቡድን በሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ድንገተኛ አደጋ መከላከል እና መቆጣጠር ላይ የልምድ ልውውጥ ለመውስድ ወደ ሀዋሳ ከተማ ገብተዋል። በዕለቱ እንኳን በደህና መጣችሁ ንግግር ያደረጉ የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና እንስቲትዩት ዳይሬክተር ጄኔራል ዶ/ር ዳመነ ዳባልቄ ሲሆን አጠቃላይ በተቋሙ ደረጃ እየተስሩ ያለ ስራዎች ገለፃ በማድረግ…

ግንቦት 17/2017 ዓ.ም #Mpox Website: moh.gov.et Facebook: Ministry of Health,Ethiopia Twitter: x.com/fmohealth YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia Telegram: https://t.me/M0H_EThiopia

የሲ/ብ/ክ/መ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለላቦራቶሪ ባለሙያዎች በኤም ፖክሰ(M.pox) በሽታ ላይ ያተኮረ ስልጠና ተሰጠ። በዕለቱ እንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ያደረጉት የኢንስቲትዩቱ ላቦራቶሪ ዳ/ዳይሬክተር አቶ አዳቶ አዴላ ስሆን በክልሉ በሚገኙ የጤና ተቋማት ላቦራቶሪዎች ጥራት ያለው አገልግሎት እንዲሰጡ እየሰራ መሆኑን ገልጾ ሁሉም የጤና ተቋማት ለወረርሽኝ ምላሽ ለመስጠት የላቦራቶሪ ናሙና አያያዝ እና ጥራቱን የጠበቀ የምርመራ ውጤት የአንበሳን ድርሻ ይይዛል…

_____________________//________________________________________ የኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዳመኔ ደባልቄ በተገኙበት የቢሮዉ አመራሮች፣ማናጅመንትና ባለሙያዎች በጎርቼ ወረዳ ሙራንቾ ጉንጮና ሀርቤ ምቃና ቀበለ ለአቅመ ደካማና የተቸገሩ ወገኖችን የመርዳት በጎ አድራጎት ተግባር ተከናዉነዋል። የበጎነት እሳቤን በተግባር በማሳየት አርአያ ሊሆን የሚገባ ተግባር መፈጸም ተገቢ ነዉ ያሉት ዋና ዳይሬክተር በወረዳ አቅም ላጡ አቅመ ደካማ የሁለት ቤተሰብ ያረጁ ቤቶችን በማፍረስ አዲስ ቤት ለመገንባት መሠረት…

የከፍተኛ አመራር እና የባለድርሻ አካላት ወቅታዊ የወባ ስርጭት ጫናን በዘላቂነት የመግታት አድቮኬሲ መድረክ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሚዛን አማን ከተማ ተካሂዷል። የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴዔታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ ባልተጠበቀ ሁኔታ እየጨመረ የመጣውን የወባ በሽታ ስርጭት በህብረተሰቡ ላይ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ቀውሶችን አስከትሏል ብለዋል። በሀገራችን 75 ከመቶ የሚሆነው አካባቢ ለወባ በሽታ ስርጭት አመቺ መሆኑን የጠቆሙት ሚኒስትር ዴዔታ፣…
