ጤናማና አምራች አህጉር እንድትኖረን ኢትዮጵያ ከዓለም የጤና ድርጅት የአፍሪካ ቀጣና ጋር ትብብሯን አጠናክራ ትቀጥላለች – ዶ/ር መቅደስ ዳባ
**********
Get the latest public health alerts and emergency updates from Sidama Public Health Institute.

**********

ለበለጠ መረጃ በነፃ የሰልክ መሰመር 7794 ይደውሉ!! በሲዳማ የሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት

ለክልል ላበራቶሪዎች አቅም ግንባታ አገልግሎት ላይ የሚውሉት እጅግ ዘመናዊ የሆኑ የላብራቶሪ መሳሪያዎቹ ኤልኢዲ ማይክሮስኮፖችን እና ማቀዝቀዣዎችን ጨምሮ በአይነት 39 ሲሆኑ፤ ከአለም ባንክ በተገኘ ድጋፍ በአንድ ቢሊዮን ብር ወጪ የተገዙ ናቸው፡፡ ጠንካራ የጤና ስርአት ለመመስረት በዘመናዊ መሳሪያዎች የተደራጀ ላብራቶሪ ለጤናው ዘርፍ የጀርባ አጥንት መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በርክክብ መርሃ-ግቡሩ የተናገሩ ሲሆን፤ ጤና ሚኒስቴር በሽታ…

________ ሀገር አቀፍ የክትባት ፕሮግራም እና በክትባት መከላከል የሚቻሉ በሽታዎች ቅኝትና ምላሽ የ9ወራት የአፈፃፀም ግምገማ መካሄድ ጀምሯል። በክትባት ተደራሽነት ዙሪያ በርካታ ስራዎች የተሰሩና አበረታች ውጤቶች የተመዘገቡ ቢሆንም ለመድረስ አስቸጋሪ በሆኑ አካባቢዎች አሁንም ክትባት ያልጀመሩ ሕፃናት አሉ ያሉት የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ የተገኙ ስኬቶችና የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶችን በተመለከተ የመፍትሔ አቅጣጫዎች እንዲቀመጡ አሳስበዋል። ባለፉት ዓመታት የአፍሪካ…

በመድረኩ ላይ የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ ባስተላለፉት መልዕክት :- በክልሉ ባለፉት ጊዜያት በተሰራው ስራ የተሻለ ውጤት በሴክተሩ እንደተመዘገበ ጠቁመው ለስኬቱ ካበቁን አሠራሮች አንጻር ኃላፊዋ ሲገልጹ በክልሉ የሚገኙ መንግስታዊ ያልሆኑ አጋሮች እና የየደረጃው የጤና ሰክተር ተዋናዮች ቅንጅታዊ አሠራር መሆኑን ገልጸዋል ። ኃላፊዋ አክለውም የመጣው ውጤት ከመዋቅር መዋቅር ልዩነት ያለው መሆኑንም አልሸሸጉም ። ከጉድለቶቹ…

—————————– የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሕብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር ማዕከል ከአፍሪካ ሀገራት የሕብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር ማዕከላት መካከል በዓለም አቀፍ የጤና ደንብ አቅም መስፈርቶች መሠረት የተሻለ ሆኖ በመገኘቱ በቀጣይ የአፍሪካ የሕብረተሰብ ጤና የልህቀት ማዕከል እንዲሆን የተመረጠ በመሆኑ ሚያዝያ 29 ቀን 2017 ዓ.ም ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ፣ የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት፣ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች፣…

___________ የማርበርግ ቫይረስ ምላሽ ለመስጠት የሚደረገውን ጥረት የሚደግፍ 2,500 የማርበርግ ቫይረስ የሙከራ ክትባት ከአሜሪካ መንግስት በድጋፍ የተገኘ ሲሆን፤ ክትባቱን ለኢትዮጵያ የመድኃኒት አቅርቦት አገልግሎት የአሜሪካ በኢትዮጵያ አምባሳደር አርቪን ማሲንጋ አስረክበዋል። ክትባቱ በአርማወር ሃንሰን የምርምር ተቋም በሚመራ ፈጣን የደረጃ 2 ክሊኒካዊ ሙከራ ተደርጎለት ጥቅም ላይ እንደሚውል የገለጹት ክትባቱን የተረከቡት የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ሲሆኑ፣ የምርመራ ተቋሙ…