ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ስቅለት በዓል በሰላም አደረሰን !
የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
መያዝያ 2/2018ዓ/ም
ሀዋሳ
ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794
Web site: https://www.sphi.gov.et/
Get the latest public health alerts and emergency updates from Sidama Public Health Institute.

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
መያዝያ 2/2018ዓ/ም
ሀዋሳ
ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794
Web site: https://www.sphi.gov.et/

የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ሰኔ 5/2017 ዓ.ም የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ የህዝብ ግንኙነትና የጤና ተግባቦት ስራዎችን ማጠናከር ላይ ያተኮረ የንቅናቄ መድረክ ከዞንና ከወረዳ የጤና ትምህርት ባለሙያዎች ጋር አካሂዷል። የክልሉ ጤና ቢሮ ምክትልና የጤና ፕሮግራሞች ዘርፍ ሀላፊ አቶ በላይነህ በቀለ በመልዕክታቸው የማህበረሰቡን የበሽታ ተጋላጭነት ለመቀነስና ጤናማና አምራች ዜጋ የመፍጠር ራዕይን እውን ለማድረግ የማህበራዊ ባህሪ ለውጥ ተግባቦት…

እያንዳንዱ ልጅ ከፖሊዮ ነጻ ህይወት የመኖር መብት አለው! በመደበኛ እንዲሁም በእያንዳንዱ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻዎች ወቅት ታላሚ የተደረጉ ህጻናትን በማስከተብ ለማህበረሰብ በሽታ የመከላከል አቅም እንሁን። #polio የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት ታህሳስ 04/2017 ዓ.ም ሐዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et/


—————— በሀገር አቀፍ ደረጃ በሚካሄደው የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ ከ25 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ህፃናት ተደራሽ ለማድረግ አስፈላጊው ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ፤ የመጀመሪያው ዙር የክትባት ዘመቻም ከታህሳስ 3 እስከ 6/2018 ዓ.ም እንደሚካሄድ ይጠበቃል። ይህ የተገለፀው የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ለብሔራዊ ሚዲያ ባለሙያዎች እና ለሚኒስቴሩ ተጠሪ ተቋማት የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊዎች ህዳር 30| 2018 ዓ.ም…

የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ግንቦት 6/2017 ዓ.ም የተቀናጀ የኩፍኝ በሽታ መከላከያ ክትባት ዕድሜያቸው ከአምስት ዓመት በታች ለሆናቸው ህፃናት ለአስር ተከታታይ ቀናት እንደሚሰጥ በይፋዊ የክትባት ዘመቻ ማስጀመሪያ መርሀ-ግብር ላይ ተገልጿል። በማስጀመሪያ መርሀ-ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የክልሉ ጤና ቢሮ ምክትልና የጤና ፕሮግራሞች ዘርፍ ሀላፊ አቶ በላይነህ በቀለ እንዳሉት በሀገራችን መከላከልን መሰረት ባደረገው የጤና ፖሊሲ ማህበረሰቡን ከአስከፊ ህመምና…

———————- በኢንስቲትዩቱ የእስትራቴጂክ ጉዳዮች ስራ አስፈፃሚ የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካይ አባላት፣ የተቋሙ ከፍተኛ ኃላፊዎችና የማኔጂመንት አባላት እንዲሁም ባለሙያዎች በተገኙበት ሐምሌ 29 እና 30/2017 ዓ.ም ዓመታዊ የእቅድ አፈፃፀም የግምገማ መድረክ በአዳማ ከተማ በማካሄድ ላይ ነው። የግምገማ መድረኩ ዋና ዓላማ በሕብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር፣ በላቦራቶሪ አቅም ግንባታና አገልግሎት በጥናትና ምርምር ፣ ፣ በብሔራዊ የጤና መረጃ ዙሪያ እንዲሁም በአለም…