
Similar Posts

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
Byadmin#መልካም_በዓል ! የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት መጋቢት 10/2018 ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎች ከሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et

እንኳን ደስ አለዎት!
Byadminክብርት ደ/ር መቅደስ ዳባ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ሆነዉ በድጋሚ ተሹመዋል! ባለፉት አመታት በዓለም ደረጃ እንዲሁም በኢትዮዽያ የተከሰቱ እንደ ማርበርግ ቫይረስ ያሉ ወረርሽኞችን በመከላከልና በመቆጣር ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረከቱት ክብርት ዶ/ር መቅደስ ዳባ ሀገር አቀፍና አለም አቀፍ ልምዳቸዉን በመጠቀም በኢትዮጵያ ጠንካራና ፈጣን ምላሽ ሰጪ የሆነ የጤና ስርዓት እንዲፈጠር በትጋት ሰርተዋል። የተከበሩ ዶ/ር መቅደስ ዳባ ከ28/01/2019 ዓ.ም…

ለፅዱ ጎዳና ኑሮ በጤና” ጥሪ አስፈላጊውን ድጋፍ ማድረግ ይገባል – ዶ/ር መቅደስ ዳባ
Byadminንፅህና ለህብረተሰብ ጤና ስርዓት ያለው ሚና የጎላ በመሆኑ “ለፅዱ ጎዳና ኑሮ በጤና” ጥሪ አስፈላጊውን ድጋፍ ማድረግ ይገባል ሲሉ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ገለፁ፡፡ “ጠንካራ የህብረተሰብ ጤና አደጋ ምላሽ ለማይበገር የጤና ስርዓት ግንባታ” በሚል መሪ ቃል የህብረተሰብ ጤና አደጋ ምላሽ ማሻሻያ ላይ ያተኮረ የንቅናቄ መድረክ በጅግጅጋ ከተማ ተጀምሯል። በመድረኩ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ…

በሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ”የህልም ጉልበት ለእመርታዊ እድገት” በሚል መሪ ሀሳብ ለብልፅግና ፖርቲ አባላትና ደጋፊዎች የሚሰጠው ስልጠና እና የመሠረታዊ ድርጅት ምስረታ መድረክ ተጠናቀቀ ።
Byadminዛሬ በስልጠና ማጠቃለያ ላይ የተገኙት የብልግና ፓርቲ የዴሞክራሲ ስርአት ባህል ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ዳንኤል ካሣ ስልጠናው ለሀገራችን ሁለንተናዊ ብልፅግና የሚያግዝ መሆኑን በማንሳት ከዚህ በፍት በህዋስ ተደራጅታችሁ የነበራችሁ ዛሬ እራሳችሁን ችላችሁ መሠረታዊ ድርጅት በመሆናችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ብሏል። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዳመኔ ደባልቄ ክቡር እንግዳውን በማመስገን ሠራተኛው የተሰጠዉን ስልጠና በተግባር ላይ በማዋል እና የተሰጠንን…

ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ በክልሉ መንግስት ለሜሪጆይ ኢትዮጵያ ሀዋሳ ማዕከል የአምቡላንስ መኪና እና 10 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረጉ
Byadminሜሪጆይ ኢትዮጵያ ሀዋሳ ማዕከል የኩላሊት እጥበት ህክምና መስጫ ማዕከል አስመረቀ። የሲዳማ ክልል ርዕሰ-መስተዳድር ክቡር አቶ ደስታ ሌዳሞ እና የኢፌዲሪ ጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ናቸው የኩላሊት እጥበት ማዕከሉን መርቀው በይፋ ስራ ያስጀመሩት። በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ላይ የሲዳማ ክልል ርዕሰ-መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ የማዕከሉን ባለራዕይ እና መስራች ያላቸውን የሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ መስራችና ስራ አስኪያጅ ሲስተር ዘቢደር ዘውዴ…

የAVoHC-SURGE ስልጠና ተሳታፊዎች በሲዳማ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጉብኝት ማድረጋቸው ተገለጸ።
Byadminየሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሰኔ 19/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከአለም አቀፍ አጋር ድርጅቶች ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ከሁሉም የኢትዮጵያ ክልሎች የተወጣጡ የ4ኛ ዙር የአፍሪካ በጎ ፈቃደኞች የጤና ኮርፕስ (AVoHC-SURGE) ስልጠና ተሳታፊዎች በሲዳማ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የስራ ጉብኝት አደረጉ። የጉብኝቱ ዋና ዓላማ በኢንስቲትዩቱ የህብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎችና የወረርሽኞች ምላሽ መስጫና ማስተባበሪያ ማዕከል (PHEOC) እየተከናወኑ…
