
Similar Posts


የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የ2018 በጀት ዓመት የላቦራቶሪ ዳይሬክቶሬት አፈጻጸምን ገምግሞ የ2019 ዓ.ም ትኩረቶችን አስተዋወቀ።
Byadminየሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሐምሌ 23/2018 ዓ.ም የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የላቦራቶሪ ዳይሬክቶሬት የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ፣ የተሻለ ውጤት ላስመዘገቡ የጤና ተቋማት የዕውቅናና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ መድረክ አካሂዷል። በመድረኩ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ክቡር ዶ/ር ዳመነ ዳባልቄ እንደገለጹት፣ 2018 በጀት ዓመት ለኢንስቲትዩቱ ከፍተኛ ስኬቶች የተመዘገቡበት ዓመት ሲሆን፣ ይህም ውጤት በየደረጃው ያሉ…

የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በዲጂታል ጤና ላይ የሚሠራውን የጥናት ፕሮፖዛል ሴሚናር አካሄደ።
Byadminየሲዳማ ክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ግንቦት 26/2018 ዓ.ም የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዘወትር በየሁለት ሳምንት በሚያካሄደው መደበኛ የምርምር ሴሚናር ላይ “በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በመንግሥት ሆስፒታሎች የዲጂታል ጤና አተገባበር ዝግጁነት ” በሚል ርዕስ የተዘጋጀ የምርምር ፕሮፖዛል በኢንስቲትዩቱ ከፍተኛ ተመራማሪ በዶ/ር አመሎ ቦልካ ቀርቦ ሰፊ ውይይት ተካሂዷል። የጥናቱ ዋና ዓላማው በክልሉ ውስጥ የሚገኙ የመንግሥት ሆስፒታሎች ወደ…

የህብረተሰብ ጤናን በዶክትሬት ደረጃ/ Doctor of Public Health (DOPH) የጤና ትምህርት መስጠት የሚያስችል ሀገር አቀፍ የማስጀመሪያ ፕሮግራም ተካሄደ።
Byadminበሀገር አቀፍ ደረጃ የመጀመሪያ የሆነውን የህበረተሰብ ጤና ትምህርት፣ በዶክትሬት የትምህርት ደረጃ ለማስጀመር፣ በአዲስ አበባ ከተማ፣ ልዩ ልዩ ምሁራን የተሳተፉበት የውይይት መድረክ ተካሂዷል፡፡ በጤና ሚኒስቴር የሰው ሀብት ልማት መሪ ስራ አስፈፃሚ አቶ አሰግድ ሳሙኤል እንደገለጹት፣ የጤናው ዘርፍ ብዙ እይታ የሚፈልግ ሴክተር ሲሆን የማህበረሰብ ጤና ጉዳይ በተሻለ ዕውቀትና ክህሎት መምራት እንዲቻል የህበረተሰብ ጤናን በዶክትሬት ደረጃ/ Doctor of…

“ባልተጠበቀ መልኩ እየጨመረ ያለውን የወባ ስርጭት ለማጥፋት ከርዕሳነ መስተዳድር እስከ ቀበሌ አመራር ያሉ የስራ ኃላፊዎች ከሚያከናውናቸው የልማት ስራዎች ጎን ለጎን አጀንዳ ሊያደርጉት ይገባል።” የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴዔታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ
Byadminየከፍተኛ አመራር እና የባለድርሻ አካላት ወቅታዊ የወባ ስርጭት ጫናን በዘላቂነት የመግታት አድቮኬሲ መድረክ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሚዛን አማን ከተማ ተካሂዷል። የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴዔታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ ባልተጠበቀ ሁኔታ እየጨመረ የመጣውን የወባ በሽታ ስርጭት በህብረተሰቡ ላይ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ቀውሶችን አስከትሏል ብለዋል። በሀገራችን 75 ከመቶ የሚሆነው አካባቢ ለወባ በሽታ ስርጭት አመቺ መሆኑን የጠቆሙት ሚኒስትር ዴዔታ፣…

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ እና የጤና ሚንስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በጅንካ ሆስፒታል ተገኝተው የማርበርግ ቫይረስ የመከላከልና የክትትል ስራዎች ምልከታ አደረጉ
Byadmin(ምንጭ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ) ሚንስቴር መስሪያ ቤቱ ለጅንካ ሆስፒታል የማርበርግ ቫይረስን ለማከምና ለሌሎች ህክምናዎች የሚያስፈልጉ የተለያዩ የህክምና ቁሳቁሶችን ድጋፍ አድርጓል። ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ እና የኢፌድሪ ጤና ሚኒስቴር ሚንስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በጅንካ ሆስፒታል በመገኘት የማርበርግ ቫይረስን ለመከላከል እና ስርጭቱን ለመቆጣጠር በመከናወን ላይ የሚገኙ የክትትል ስራዎች ምልከታ አድርገዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በምልከታው ወቅት…
