
Similar Posts

The Ethiopian Public Health Institute’s (EPHI) HIV and TB Research Directorate has successfully disseminated findings from four key surveys conducted during this budget year, with support from the Global Fund.
ByadminThe event was attended by a diverse group of stakeholders, including representatives from the Federal Ministry of Health (FMOH), international and local partners, and regional bureau heads. The Director General of EPHI, H.E. Dr. Mesay Hailu, launched the workshop by welcoming participants and reaffirming EPHI’s strong commitment to bridging information gaps through high-quality data provision….

የሲዳማ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዓመታዊ የጥናትና ምርምር ጉባኤ (Annual Research Dissemination workshop) አካሄደ።
Byadminየሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሚያዘያ 09/2017 ዓ.ም በዕለቱ እንኳን ደህና መጥታችሁ ንግግር ያደረጉት የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ጀነራል ዶ/ር ዳመነ ዳባልቄ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት ካስተላለፉ በኃላ የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የጤና እና ጤና ነክ ችግሮች ላይ ጥናትና ምርምር በማድረግ የሕብረተሰቡ ጤና እንዲሻሻል ተቋሙ ሀላፊነቱን በሚገባ እየተወጣ እንደሚገኝ ገልጸዋል ፡፡ የሲዳማ ክልል ጤና…

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
Byadmin#መልካም_በዓል ! የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት መጋቢት 10/2018 ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎች ከሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et

በዛሬው ዕለት የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሰራተኞች እና የማኔጅመንት አባላት በኢንስቲትዩቱ የ2019 የመጀመሪያ ሩብ አመት ዕቅድ ክንውንና አሁን እየተሰሩ ባሉ ስራዎች ላይ ውይይት አድርገዋል።
Byadminየሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይረክተር ዶ/ር ዳመነ ዳባልቄ ኢንስቲትዩቱ በ2019 በጀት አመት ዕቅድ ክንውን የላቀ አፈጻጸም ማስመዝገቡን ጠቅሰው። ያለፈውን ጠንካራ ጎን አጠናክሮ በመቀጠል ለተጨማሪ አፈጻጸም ጠንክረን መስራት አለብን በማለት አሳስበዋል። በስብሰባው የተገኙ የተቋሙ ሰራተኞች በበኩላቸው በሰጡት አስተያየት የተቋሙን መልካም አፈጻጸም በመቀጠል ከእነሱ የሚጠበቀውን ሁሉ በመፈጸም ከዚህም የተሻለ ውጤት ማስመዝገብ እንችላለን ብለዋል። የሲዳማ ክልል የህብረተሰብ…

የሲዳማ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ክብርት ፋንታዬ ከበደ የሚመሩት የምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴዎችና አመራሮች ቡድን፣ የ2018 በጀት ዓመት የጤና ዘርፉን አፈጻጸም ለመገምገም የመስክ ጉብኝት ጀምረዋል።
Byadminየሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ሐምሌ 16/2018 ዓ.ም የሲዳማ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ክብርት ፋንታዬ ከበደ የሚመሩት የምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴዎችና አመራሮች ቡድን፣ በ2018 በጀት ዓመት በጤና ዘርፉ የተከናወኑ ሥራዎችንና የአፈጻጸም ውጤቶችን በተጨባጭ ለመገምገም የመስክ ጉብኝት ጀምረዋል። የጉብኝቱ መነሻ ደቡባዊ ሲዳማ ዞን በአለታ ወንዶ ወረዳ የሚገኘው የቤለስቶ ጤና ጣቢያ ሲሆን፣ በጤና ጣቢያው ውስጥ የተደራጁ የህክምና…
