
Similar Posts

#የቅድመ-ማስጠንቀቂያ መልዕክት!
Byadmin፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ በክረምት ወቅት ከፍተኛ ዝናብ ከመዝነብ ጋር ተያይዞ በተዳፋታማና ለመሬት መንሸራተት ተጋላጭ በሆኑ አካባቢዎች የምትኖሩ የክልላችን ሕብረተሰብ በሙሉ ፤ የመሬት መንሸራተት አደጋ ሊከሰት ስለሚችል ተገቢውን ጥንቃቄ እንድታደርጉ ና በተጨማሪም ስጋቱ ያለባቸው ወረዳዎች፤ የወረዳ ጤና ጽ/ቤቶችም ለሕብረተሰቡ የቅድመ-ማስጠንቀቂያ መልዕክት እንድታስተላልፉና ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን። የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነሐሴ 11/2017 ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎች የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና…

የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ዕለታዊ ሁኔታ
Byadminህዳር 11/ 2018 በተጨማሪም ሶስቱ በህክምና ላይ ያሉ ታማሚዎች ከዚህ በፊት ከተገለፀው ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጂንካ ከተማ በለይቶ ማቆያ የነበሩ ሲሆኑ በተመሳሳይ ቦታም የህክምና ክትትላቸውን እያደረጉ ይገኛሉ። Marburg Virus Disease Daily Update Ethiopia November 20/ 2025 #MarburgVirus Website: moh.gov.et Facebook: Ministry of Health,Ethiopia Twitter: x.com/fmohealth YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia Telegram: t.me/M0H_EThiopia Linkedin: lnkd.in/ewFJ6VAB

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ”National Information Platform Nutrition (NIPN)” ፕሮጀክት ጋር በትብብር ለመስራት የጋራ ስምምነት ተፈራረሙ፤
Byadminየኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ፕሮጀክቱን ወደ ሲዳማ ክልል አውርዶ ለመስራት ግንቦት 22 /2016 ዓ.ም በሀዋሳ በተዘጋጀው ወርክሾፕ ላይ የጋራ ስምምነት ተፈራርመዋል። የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዳይሬክተር ጄነራል ዶ/ር መሳይ ኋይሉ በስምምነቱ ላይ እንደናገሩት ፕሮጀክቱ ከስርዓተ – ምግብ ጋር ተያይዞ የሚከሰተውን ችግር በምርምር ለመፍታት የሚሰራ ሲሆን ኢንስቲትዩቱ የተቀበለውን ሃላፊነት በተሻለ ደረጃ እየተወጣ እና ወደ ክልሎች ለማድረስ…

“ባልተጠበቀ መልኩ እየጨመረ ያለውን የወባ ስርጭት ለማጥፋት ከርዕሳነ መስተዳድር እስከ ቀበሌ አመራር ያሉ የስራ ኃላፊዎች ከሚያከናውናቸው የልማት ስራዎች ጎን ለጎን አጀንዳ ሊያደርጉት ይገባል።” የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴዔታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ
Byadminየከፍተኛ አመራር እና የባለድርሻ አካላት ወቅታዊ የወባ ስርጭት ጫናን በዘላቂነት የመግታት አድቮኬሲ መድረክ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሚዛን አማን ከተማ ተካሂዷል። የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴዔታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ ባልተጠበቀ ሁኔታ እየጨመረ የመጣውን የወባ በሽታ ስርጭት በህብረተሰቡ ላይ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ቀውሶችን አስከትሏል ብለዋል። በሀገራችን 75 ከመቶ የሚሆነው አካባቢ ለወባ በሽታ ስርጭት አመቺ መሆኑን የጠቆሙት ሚኒስትር ዴዔታ፣…


የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የኩፍኝ ላቦራቶሪ ምርመራ በይፋ ተጀመረ።
Byadminየሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ግንቦት 15/ 2018ዓ.ም በሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የኩፍኝ ላቦራቶሪ ምርመራ በይፋ መጀመሩ ተገልጿል ። ይህም በክልሉ እና በአጎራባች ክልሎች ለሚከሰቱ ወረርሽኞች ፈጣንና ተደራሽ የሆነ የላቦራቶሪ ምላሽ ለመስጠት የሚያስችል ጉልህ እመርታ መሆኑ ተጠቁሟል። ኢንስቲትዩቱ በተለያዩ የህብረተሰብ ጤና አደጋዎችና ወረርሽኞች ላይ ውጤታማ ምላሽ ለመስጠት የላቦራቶሪ አቅሙን በዘመናዊ መሳሪያዎችና በሰው ኃይል እያጠናከረ…
