
Similar Posts

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት የብልፅግና ፓርቲ አባላት “ከቃል ወደ ባህል” በሚል መሪ ቃል 2ኛ ዙር የአባላት ኮንፍረንስ ዛሬ መካሄድ ጀመረ።
Byadminበኮንፍረንሱ ላይ የብልጽግና ፓርቲን የእስካሁን ስኬቶች እና ያጋጠሙ ተግዳሮቶችን የሚያመላክቱ የተለያዩ ሰነዶች ለውይይት እየቀረቡ ይገኛል።የአመራር ግምገማ ሪፖርት እና የመ/ድርጅትና የህዋስ አመራር ሂስ ግለህስ ግምገማ የሚኖር ሲሆን በቀጣይም የአባላት ኮንፈረንስ መድረክ ይካሄዳል። ሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩትጥር 7/2017ዓ.ምሀዋሳ

የህብረተሰብ ጤና አደጋዎችን በመከላከልና በመቆጣጠር ረገድ የህዝብ ግንኙነትና ኮሚዮኒኬሽን ባለሙያዎች ከፍተኛውን ድርሻ እንደሚይዝ ተገhፀ ።
Byadminየኢትዮጵያ የሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት በአንድ ጤና መርሀ ግቡር (0ne Health) ዙሪያ ለሚሰሩ ለልዩ ልዩ መንግስታዊ ተቋማት መጋቢት 24 እና 25 2016 ዓ.ም ባዘጋጀው “የሕብረተሰብ ጤና ስጋት ተግባቦትና እና የማህበረሰብ ተሳትፎ” ላይ ባተኮረው አውደ ጥናት ላይ የኢትዮጲያ የሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መልካሙ አብቴ ባስተላለፉት መልዕክት በአሁኑ ጊዜ የጤና ጉዳይ በርካታ ተቋማትንና አካላትን የሚመለከትና…

እንኳን ለመላው የጥቁር ህዝቦች የድል በዓል ለሆነው አድዋ 130ኛ ዓመት አደረሳችሁ !
Byadminየሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የካቲት 23/2017 ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎች የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et

በመደበኛው ክትባት ተደራሽ ያልሆኑ ህፃናትን በማካካሻ ፕሮግራም መከተብ ተችሏል
Byadmin________ ሀገር አቀፍ የክትባት ፕሮግራም እና በክትባት መከላከል የሚቻሉ በሽታዎች ቅኝትና ምላሽ የ9ወራት የአፈፃፀም ግምገማ መካሄድ ጀምሯል። በክትባት ተደራሽነት ዙሪያ በርካታ ስራዎች የተሰሩና አበረታች ውጤቶች የተመዘገቡ ቢሆንም ለመድረስ አስቸጋሪ በሆኑ አካባቢዎች አሁንም ክትባት ያልጀመሩ ሕፃናት አሉ ያሉት የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ የተገኙ ስኬቶችና የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶችን በተመለከተ የመፍትሔ አቅጣጫዎች እንዲቀመጡ አሳስበዋል። ባለፉት ዓመታት የአፍሪካ…

“ወባን ለማጥፋት እንነሳ፣ አሁንም እንችላለን!”
Byadminየዓለም ወባ ቀን! ሚያዝያ 17 ቀን 2018 ዓ.ም የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሚያዝያ 17/2018ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://www.sphi.gov.et/ See less

በሀገራችን እየተከሰተ ስላለው ጉንፋን መሰል በሽታ የተሰጠ ማብራሪያ
Byadminየጉንፋን በሽታ በተፈጥሮ የላይኛውን የመተንፈሻ የሰውነት ክፍሎች ማለትም አፍንጫን፣ ጉሮሮን እና የአየር መተላለፊያ ባንቧን የሚያጠቃ ተላላፊ ሕመም ነዉ። በርካታ ቫይረሶች ለጉንፋን መከሰት ምክንያት ቢሆኑም በጣም የተለመዱት ግን ሪኖ ቫይረስ ፣ኮሮና ቫይረስ፣ ኢንፍሉዌንዛ፣ ፓራ ኢንፍሉዌንዛ፣ አር ኤስ ቪ(RSV) ቫይረሶች ሲሆኑ ሪኖ ቫይረስ ከፍተኛውን ድርሻ ይወስዳል። ደረቅና ነፋሻማ የአየር ፀባይ (ወቅት) ቫይረሶች በተሻለ ሁኔታ እንዲሰራጭ ስለሚያግዝ እና…


