የፖሊዮ ክትባት እድሜያቸው ከ5 ዓመት በታች ለሆኑ ህፃናት ከመጋቢት 18-21/2018 ዓ.ም በቤት ለቤት ዘመቻ ይሰጣል።
#polio
#PolioVaccine
የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
መጋቢት 17/2018ዓ/ም
ሀዋሳ
ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794
Web site: https://sphi.gov.et/

Get the latest public health alerts and emergency updates from Sidama Public Health Institute.



********** በኮንጎ ሪፐብሊክ፣ ብራዛቪል እየተካሄደ ባለው 74ኛው የዓለም የጤና ድርጅት የአፍሪካ ቀጣና መድረክ፥ ዶ/ር ፎስቲን ኤንግልበርት ንዱጉሊሌ ቀጣዩ የዓለም የጤና ድርጅት የአፍሪካ ዳይሬክተር በመሆን ተመርጠዋል። በታንዛኒያ አቅራቢነት የተወዳደሩት ዶ/ር ፎስቲን ኤንግልበርት ንዱጉሊሌ አባል ሀገራት ከሰጡት ድምጽ አብላጫውን በማግኘት ቀጣዩ የዓለም የጤና ድርጅት የአፍሪካ ዳይሬክተር በመሆን ተመርጠዋል። የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ፥ ዶ/ር ፎስቲን ኤንግልበርት…

የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ‘Resolve to save life Ethiopia’ ከተባለ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ጋር በመተባበር በክልሉ ዉስጥ ሊከሰቱ የሚችሉ ድንገተኛ ክስተቶችን በአግባቡ በመቃኘት፣በጊዜ በማሳወቅና ምላሽ በመስጠት የህ/ሰባችን ጤና ለማሻሻል በጤና ተቋማት ሊከሰቱ የሚችሉ ብክለቶችን ለመቀነስ ስልጠና ተሰቷል። በዕለቱ ንግግር በማድረግ ያስጀመሩት የሲዳማ ክልል ሕ/ሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ምትክል ዋና ዳይሬክተር አቶ ሙንጣሻ ብርሃኑ ሲሆኑ በክልላችን…
ዶ/ር መሳይ ኃይሉ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ስብሰባውን በንግግር በከፈቱበት ወቅት እንደገለጹት ሀገራችን ኢትዮጵያ በተለያዩ ምክንያቶች ሊከሰቱ የሚችሉ የሕብረተሰብ ጤና ስጋቶችን በተገቢው ሁኔታ ምላሽ ለመስጠት ይቻል ዘንድ የተጠናከረ የዝግጁነት ምላሽ ስርዓት እንዲኖራት ማድረግ ወቅታዊና ወሳኝ ጉዳይ መሆኑን በአጽንኦት አስረድተዋል፡፡ ዋና ዳይሬክተሩ አያይዘውም የኢንስቲትዩቱ የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች ቁጥጥር ማዕከል ብሔራዊ ስትራቴጂክ ዕቅድ መተግበር የሀገሪቱን…

ሲዳማ ክልል “የጤናው ዘርፍ አርበኝነት ለሀገር እድገት!” በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀ ክልላዊ የጤና ባለሙያዎች የውይይት መድረክ ዛሬ በሀዋሳ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ በመድረኩ ተገኝተው እንደገለፁት ሲዳማ ክልል ከሆነ ጀምሮ ህብረተሰቡ ያነሳቸውን የልማት ጥያቄዎች መነሻ በማድረግ በመሠረተ-ልማት፣ በኢኮኖሚ፣ በማህበረሰብ አቅም ግንባታ እንዲሁም የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን ለመመለስ በተደረገው ጥረት ባለፉት አምስት…

የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከቶኒ ብሌየር ኢንስቲትዩት ፎር ግሎባል ቼንጅ (Tony Blair Institute for Global Change [TBI]) ጋር በመተባበር የሕብረተሰብ ጤና ስራ አመራር የአቅም ግንባታ ፕሮግራም አካል ከሆነው አንዱ የዴሊቨሪ ሜካኒዝምስ ስልጠና ለኢንስቲትዩቱ አመራር አባላት ከሰኔ 14-15/2016 ዓ.ም ሰጠ፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ኃይሉ:- ይህ ስልጠና ኢንስቲትዩቱ የሚያከናዉናቸው ዘርፈ ብዙ ስራዎችን በተቀናጀ መልኩ በይበልጥ…

በሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት የ2017 በጀት ዓመት የላቦራቶሪ አገልገሎት ሥራ አፈጻጸም ግምገማ እና የጥራት ማሻሻያ ፕሮግራሞች ማለትም የዓለም አቀፍ መስፈርትን ለማሟላት ደረጃ በደረጃ በማሻሻል የኮከብ ዕውቅና ( ኮከብ1-4)፤በላቦራቶሪ ምርመራ አገልግሎት በዓለም አቀፍ የላቦራቶሪ ጥራት ማረጋገጫ መስፈርት (ISO-15189) መሰረት እውቅና እና በአዲስ ኮከብ ላገኙና ላሰቀጠሉ የጤና ተቋማት እውቅና ተሰጥቷል ። በመድረኩ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የዕለቱ…
It is better to categorize the news on this website
Thank yuo!