ሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሚያዚያ 26/2018 ዓ.ም

#የጥንቃቄ_መልዕክት!

===============

በአሁን ወቅት በመዝነበ ላይ ከሚገኘው ከፍተኛ ዝናብ ጋር ተያይዞ የመሬት መንሸራተት አደጋ ሊከሰት እንደሚችል እና መደረግ ስላለባቸው የጥንቃቄ እርምጃዎች ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ አሳውቀናል።

በመሆኑም በክልላችን ከዚህ በፊት አደጋው በደረሰባቸው አካባቢዎች እና ዳገታማና ተዳፋት አካባቢዎች ላይ የሚኖሩ ሕብረተሰባችን አሁንም በድጋሚ ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ እናሳስባለን ።

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

ሚያዚያ 26/2018 ዓ/ም

ሀዋሳ

ለተጨማሪ መረጃዎች የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት:

ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794

Web site: https://www.sphi.gov.et/

See less

Similar Posts

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *