
Similar Posts

ኢንስቲትዩቱ የሕብረተሰቡን የጤና አገልግሎት ለማሻሻል ያከናወናቸው ተግባራት አበረታች መሆናቸውን ቋሚ ኮሚቴው አስታወቀ
Byadmin————————– (ዜና ፓርላማ) ሕዳር 17 ፣ 2018 ዓ.ም፤ የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሕብረተሰቡን የጤና አገልግሎት ለማሻሻል የሚያከናውናቸው ዘርፈ ብዙ ተግባራት አበረታች መሆናቸውን በህዝብ ተወካዮች ምክርቤት የጤና፣ ማህበራዊ ልማት፣ ባህልና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አስተውቋል። ቋሚ ኮሚቴው ኢንስቲትዩቱ በህብረተሰብ ጤና ላይ የሚደርሱ የጤና አደጋዎችን ለመከለከልና ለመቆጣጠር የሚያስችል መረጃን በማጠናቀር እንዲሁም የጥናትና ምርምር ተግባራትን በማከናወን በጤናው…

የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ጤና ቢሮ እና ተጠሪ ተቋማት የብልጽግና ፓርቲ መሰረታዊ ድርጅት የአባላት ኮንፈረንስ ማካሄድ ተጀመረ ።
Byadminበጤና ቢሮ እና በተጠሪ ተቋማት እያገለገሉ የሚገኙ የብልጽግና ፓርቲ መሠረታዊ ድርጅት ሥር የሚገኙ አመራር እና ሰራተኞች በፓርቲው የዘጠኝ ወር የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ውይይት እየተካሄደ ይገኛል። በተያያዘም በዚሁ ሪፖርት ተለይተው የወጡ ጉድለቶችን ለመሙላት ዛሬ የተደረገው ውይይት ለፓርቲው አባላት የበለጠ አቅም እንደሚፈጥርና ሁሉም አመራርና አባላት ተቀራራቢ የሆነ አቋም እንዲኖራቸው ያስችላል ተብሎም ይጠበቃል። በኮንፈረንሱ በስራቸው የተሻለ ዉጤት…

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሰት ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያውን ግማሽ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ እያካሄደ ይገኛል። መጋቢት 2/2018 ዓ.ም
Byadminየኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዳመነ ደባልቄ የመድረኩን ዓላማ እና የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያውን መንፈቅ አፈጻጸም አስመልክተው ሰፊ መልዕክት አስተላልፈዋል። በመድረኩ ላይ የተሳተፉት የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ፣ የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት አመራርና ማኔጅመንት አባላት፣ የዞንና የከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያዎች ፣ የሆስፒታሎች IDSR ተወካዮች ፣ አጋር ድርጅቶችና ጥሪ የተደረገላቸው የስራ ሃላፊዎችና ባለሙያዎች ናቸው። በመድረኩም በበጀት ዓመቱ…

የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች ዝግጁነት ቅኝትና ምላሽ ስራዎችን በማህበረሰብ ደረጃ ለመተግበር የሚያስችል “Community PHEM” የተሰኘው ኢኒሸቲቭ ላይ ምክክር ተካሄደ
Byadminየኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የ”Community PHEM ” ኢኒሸቲቭን በማህበረሰብ ደረጃ ለማስፈጸም የሚያስችል ምክክር አካሄደ። ምክክሩ ከክልል ጤና ቢሮ የጤና ኤክስቴንሽን አስተባባሪዎች፣ ከክልል የሕብረተሰብ ጤና አደጋ መከላከልና መቆጣጠር ዳይሬክተሮች እና የጤና ትምህርት እና ተግባቦት ባለሙያዎች ጋር የተካሄደ ሲሆን በማህበረሰብ ደረጃ የድንገተኛ ጤና አደጋ ዝግጁነት እና ምላሽ አቅም ማጠናከር ላይ ትኩረት ያደረገ ነበር።…

የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ምልክቶቹን ቀድሞ መለየት ስርጭቱን በቶሎ በማስቆም የመዳን እድልን ያሻሽላል!
Byadmin#MarburgVirus የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲዩት ህዳር 19/2017 ዓ.ም ሐዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et/

ለፅዱ ጎዳና ኑሮ በጤና” ጥሪ አስፈላጊውን ድጋፍ ማድረግ ይገባል – ዶ/ር መቅደስ ዳባ
Byadminንፅህና ለህብረተሰብ ጤና ስርዓት ያለው ሚና የጎላ በመሆኑ “ለፅዱ ጎዳና ኑሮ በጤና” ጥሪ አስፈላጊውን ድጋፍ ማድረግ ይገባል ሲሉ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ገለፁ፡፡ “ጠንካራ የህብረተሰብ ጤና አደጋ ምላሽ ለማይበገር የጤና ስርዓት ግንባታ” በሚል መሪ ቃል የህብረተሰብ ጤና አደጋ ምላሽ ማሻሻያ ላይ ያተኮረ የንቅናቄ መድረክ በጅግጅጋ ከተማ ተጀምሯል። በመድረኩ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ…
