ሁሉም የክልሉ የጤና ተቋማት ጥራት ያለው የላቦራቶሪ አገልግሎት እንዲሰጡ ለማስቻል በብሔራዊ ደረጃ የሚቀረፁ የተለያዩ የጥራት ማሻሻያ ፕሮግራሞችን የክልሉን ነባራዊ ሁኔታ ግምት ውስጥ በማስገባት ቀጣይነት ያለው የጤና ላቦራቶሪ ልማት እንዲኖር ተግባራዊ እየተደረገ ይገኛል የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ም/ል ዋና ዳይሬክተር አቶ ኡጋሞ ሀናጋ።ከታህሳስ 21-26/2017ዓ/ም ድረስ የተሰጠው ስልጠና ተጠናቋል።
የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬትታህሳስ 26/2017ዓ.ም በማጠቃላው ላይ የተገኙት የኢንስቲትዩት ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ኡጋሞ ሀናጋ ሁሉም የክልሉ የጤና ተቋማት ጥራት ያለው የላቦራቶሪ አገልግሎት እንዲሰጡ ለማስቻል በብሔራዊ ደረጃ የሚቀረፁ የተለያዩ የጥራት ማሻሻያ ፕሮግራሞችን የክልሉን ነባራዊ ሁኔታ ግምት ውስጥ በማስገባት ቀጣይነት ያለው የጤና ላቦራቶሪ ልማት እንዲኖር ተግባራዊ እንቅስቃሴ እየተደረገ ይገኛል ። አክለውም የህክምናን ጥራት ለመጠበቅ…










