በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የልጅነት ልምሻ (የፖሊዮ )መከላከያ ክትባት ዘመቻ በይፋ ተጀምሯል ።
የካቲት 14/2017 የሲዳማ ህብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት ዕድሜያቸው ከ 5 አመት በታች ለሆናቸው ህፃናት ከየካቲት 14-17/2017ዓ.ም የሚሰጠው የመጀመሪያው ዙር የፖሊዮ መከላከያ ክትባት ይፍዊ የማስጀመሪያ መርሃ ግብር በሲዳማ ክልላዊ መንግስት በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር በሚገኘው በቡልቻ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ተከናውኗል ። የሲዳማ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ በክትባት ዘመቻው ማስጀመሪያ ላይ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር በጤናው…










