የጤና ሚኒስቴር አመራሮችና ባለሙያዎች ባለፉት አራት ቀናት በሲዳማ ክልል ሲያደርጉት የነበረውን የተቀናጀ ድጋፋዊ ክትትል አጠናቀው ግብረ መልስ ሰጡ !
የጤና ሚኒስቴር የተቀናጀ ድጋፋዊ ክትትል (ISS) ቡድኑ በሁለት ቡድኖች ተከፋፍለው ባለፉት አራት ቀናት ተዘዋውረው የሥራ እንቅስቃሴያቸውን ከተከመለከቷቸው ጤና ተቋማትና መዋቅሮች መካከል :- የክልሉ ድንገተኛ ክስተቶች መከታተያ ስርዓት (EOC )የክልሉ ጠቅላላ ላቦራቶሪ ፣ ሁለት (2 ) ዞኖችና ሀዋሳ ከተማ (1) ፣ አራት (4) ሆስፒታሎች ፣ አምስት (5) ወረዳዎች ፣ ስምንት ( ጤና ጣቢያዎች ፣ ሰባት (7)…










