ብሔራዊ የPEN-Plus የአሠራር ዕቅድ ማስጀመሪያ መርሃ-ግብር ተካሄደ፤ የSTEPS የዳሰሳ ጥናት ውጤቶች ይፋ ተደረጉ
__________ የPEN-Plus ብሔራዊ የአሠራር ዕቅድ ማስጀመሪያ መርሀሃ-ግብር የተካሄደ ሲሆን፤ የSTEPS የዳሰሳ ጥናት ውጤቶች ይፋ ተደርገዋል፤ ይህም ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎችን (NCDs) ለመቀነስ ቁልፍ ምዕራፍ መሆኑ ተገልጿል። በመክፈቻ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ እንደተናገሩት የሚቀጥሉት አምስት ዓመታት የመጀመሪያ ደረጃ የጤና እንክብካቤን ለማስፋፋት እና እየጨመረ የመጣውን ተላላፊ ያልሆኑ በሽዎችን ጫና ለመፍታት ወሳኝ ይሆናሉ። መንግሥት የጤና…










