በሲዳማ ክልል የ5ኛ ዙር የተቀናጀ የፖሊዮ መከላከያ ክትባት ዘመቻ የቅድመ-ዝግጅት ግምገማ መድረክ ተካሄደ ።
የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት 15/07/2018 ዓ.ም በሲዳማ ክልል ከመጋቢት 18-21/2018 ዓ.ም ድረስ ለተከታታይ አራት ቀናት ለሚካሄደው የ5ኛ ዙር የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ ቅድመ-ዝግጅትን በተመለከተ የክልሉ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከክልሉ ጤና ቢሮ እና ከአጋር ድርጅቶች፣ ከባለድርሻ አካላትና ጉዳዩ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር የግምገማ መድረክ አካሂዷል። የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዳመነ ደባልቄ እንደገለፁት…










