የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ዕለታዊ ሁኔታ
ህዳር 11/ 2018 በተጨማሪም ሶስቱ በህክምና ላይ ያሉ ታማሚዎች ከዚህ በፊት ከተገለፀው ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጂንካ ከተማ በለይቶ ማቆያ የነበሩ ሲሆኑ በተመሳሳይ ቦታም የህክምና ክትትላቸውን እያደረጉ ይገኛሉ። Marburg Virus Disease Daily Update Ethiopia November 20/ 2025 #MarburgVirus Website: moh.gov.et Facebook: Ministry of Health,Ethiopia Twitter: x.com/fmohealth YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia Telegram: t.me/M0H_EThiopia Linkedin: lnkd.in/ewFJ6VAB
የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ዕለታዊ ሁኔታ
ህዳር 9/ 2018 Marburg Virus Disease Daily update Ethiopia November 18/ 2025 #Ministry of Health,Ethiopia #Ethiopian Public Health Institute
የአደጋ ጊዜ ፈጣን ምላሽ ሰጪ ቡድኖች የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ወደ ተገኘበት አካባቢዎች ተልከው ቫይረሱን የመከላከልና የመቆጣጠር ስራ እየተሰራ ይገኛል
____________ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በወቅታዊ የጤና ጉዳይ ላይ ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥተዋል። በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጅንካ ከተማ የማርበርግ ቫይረስ በሽታ መከሰቱ በላቦራቶሪ መረጋገጡ መገለጹን ያስታወሱት ሚኒስትሯ እስካሁንም ድረስ 17 የተጠረጠሩ ሰዎች ምርመራ ተደርጎላቸዋል፣ ከዚህም 3ቱ ህይወታቸው በቫይረሱ ያለፈ መሆኑን በኢትዮጵያ ህብረተሰብ ኢንስቲትዩት ሪፈረንስ ላቦራቶሪ መረጋገጡ፣ በተጨማሪም በምርመራ የተረጋገጠ ባይሆንም 3 ምልክቶች የታየባቸው ሰዎችም ህይወት…
ወቅታዊ የጤና ጉዳይን አስመልክቶ የተሰጠ መረጃ
#MarburgVirus ተጨማሪ መረጃዎችን “””””””””””””””””””””””””””” የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et/
አሳዛኝ ዜና
ጥቅምት 30/2018 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ ከሀዋሳ ተነሰቶ ወደ ዶሬ ባፋኖ በመጓዝ ላይ የነበረ ሲኖትራክ መኪና በቱላ ክ/ከተማ ፍንጫዋ ቀበሌ ልዩ ስሙ ቤተመንግሥት ዳገት መንገዱን ስቶ በመውጣቱ የ6 ሰዎች ህይውት ወዲያውኑ ሲያልፍ 8 ሰዎች በሀዋሳ ሪፈራል ሆሰፒታል ህክምና እየተደረገላቸው ይገኛል :: ፈጣሪ ለወዳጅ ዘመዶቻቸዉ መፅናናትን እንዲሰጥ እንመኛለን! የትራፊክ አደጋን በጋራ እንከላከል!! የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ጥቅምት…
በሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የመረጃ አስተዳደር፣ ቅመራና ትንተና ማዕከል ምሳሌ ሊሆኑ የሚችሉ ስራዎችን እየሰራ መሆኑ ተገለፀ።
የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ጥቅምት 27/2018 ዓ.ም ብሔራዊ የጤና መረጃ አስተዳደር ማዕከል/National Data Management Center(NDMC) እና ከክልላዊ የጤና መረጃ አስተዳደር ማዕከላት/Regional Data management Centers (RDMC) የተወጣጡ ቡድኖች በሲዳማ የጤና መረጃ አስተዳደር ማዕከል (Sidama RDMC) የተሰሩ ስራዎችን ጎብኝተዋል። በብሔራዊ የጤና መረጃ አስተዳደር ማዕከል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች የተመራዉ አዲስ አበባንና ድሬዳዋን ጨምሮ 15 ክልላዊ የጤና መረጃ አስተዳደር…
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከጤና ጋር የተያያዙ መረጃዎችንና ድጋፎችን ለመጠየቅ የምያስችል ነፃ የስልክ መስመር እንዳለው ያዉቃሉ?
ስለ ጤናዎ ምንም አይነት ጥያቄ ወይንም ስጋት ካለዎት በ7794 ነፃ የስልክ መስመር ደዉለው ሙሉ መረጃ ማግኘት ይችላሉ :: ኮሌራ ፣ወባ ፣ኩፉኝ —–ወ ዘ ተ ማንኛዉም ጤና እና ጤና ነክ መረጃ እና ምክር አግልግሎቶችን ብቃት ባላቸው የጤና ባለሙያዎች በሳምንት 7ቀን ለ 24ሰዓታት አግልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ ::
Get the latest public health alerts and emergency updates from Sidama Public Health Institute.










