ዓለም አቀፍ የአንድ ጤና ቀን (One Health Day)
የሰው፣ የእንስሳትና የአካባቢ ጤና ዘርፎች መካከል ያለው የአንድ ጤና ትብብር መጠናከር ለሁሉ-አቀፍ የበሽታዎች ዝግጁነትና ምላሽ መሻሻል! የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለበለጠ መረጃ በነጻ ወደ 8335 ይደውሉ!
Get the latest public health alerts and emergency updates from Sidama Public Health Institute.

የሰው፣ የእንስሳትና የአካባቢ ጤና ዘርፎች መካከል ያለው የአንድ ጤና ትብብር መጠናከር ለሁሉ-አቀፍ የበሽታዎች ዝግጁነትና ምላሽ መሻሻል! የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለበለጠ መረጃ በነጻ ወደ 8335 ይደውሉ!

On October 31, 2025, the Sidama Public Health Institute (SPHI) began an important training program on research ethics and scientific integrity. The training brought together 35 participants, including SPHI staff and other stakeholders, all eager to learn more about ethical research practices. This training, organized by SPHI and the Ministry of Education, has a full…

የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብአ ጤና ኢንሰቲትዩት ጥቅምት 20/ 2018 ዓ.ም የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት Resolve to save lives ከሚባል መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት ጋር በመተባበር የ7-1-7 የበሽታዎች ቅኝት መለኪያ በመተግበር ውጤታማ ስራ እየሰራ መቆየቱን በተዘጋጀው ስልጠና መርሃ ግብር ላይ ተገልጿል። በስልጠናው መክፈቻ ላይ አሁን ያለውን የበሽታዎች ቅኝት መረጃ ስርዓት ወደተሻለ ደረጃ ለማድረስ በዘርፉ በርካታ ተግባራት መከናወናቸው…

አቶ ኡጋሞ ሀናጋ የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ም/ል ዋና ዳይረክተር በሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንቲትዩት የጤና መረጃ አስተዳደር ቅመራና ትንተና ማዕከል Evidence Synthesis Workshop አካሄደ። ጥቅምት 19/2018 ዓ.ም የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ህዝብ ግንኙነት ዳይረክቶረት የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት የጤና መረጃ ስርዓትን በማጠናከር የውሳኔ አሰጣጥንና አጠቃቀም ለማጎልበት የሚያሰችል የውይይት መድረከ ከጥቅምት 19-21/2018ዓ.ም እያካሄደ ይገኛል ። የኢንስቲትዩቱ…

ዶ/ር ዳመነ ደባልቄ የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጥቅምት 17/2018 ዓ.ም ለህብረተሰብ የጤና አደጋዎች ፈጣን ምላሽ በመስጠት ለወረርሽኝ የማይበገር የጤና ስርዓት መገንባት እንደሚገባ የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት “የማይበገር የህብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር ስርዓት ለክልላችን ብሎም ለብሔራዊ ጤና ደህንነት” በሚል መሪ ቃል ባካሄደው አመታዊ ጉባኤ ላይ ተገልጿል። በመድረኩ ላይ ከ2017 በጀት አመት ዕቅድ…

የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጥቅምት 17/2018 ዓ/ም የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት”የማይበገር የህብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር ስርዓት ለክልላችን ብሎም ለብሔራዊ ጤና ደህንነት” በሚል መሪ ቃል የ2017 በጀት አመት ዕቅድ አፈፃፀምና የ2018 ዓ/ም ዕቅድ ላይ በመምከር ላይ ነው። የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ሀላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ በመልዕክታቸው ሁሉን አቀፍ፣ ጥራቱን የጠበቀና…

በዶ/ር ልሳነ ወርቅ ሆንሰቦ የተመራው የህክምና ቡድን 430 ለሚበልጡ እናቶችና ህፃናት ነፃ የምርመራና ህክምና አግልግሎት የሰጠ ስሆን ፣የቅድመ ወሊድ ምርመራና ህክምና ፣የማህፀን ጫፍ ካንሰር ምርመራ ፣የህፃናት ምርመራና ህክምና እንድሁም ለጤና ባለሙያዎች በሥራ ላይ የአቅም ግንባታ ሥልጠና ተሰጥቷል ። ድርጅቱ ላደረገው አሰተዋጽኦ የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ላቅ ያለ ምስጋና እያቀረበ፣ ማህበረሰባችንን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ተመሳሳይ አላማ ካላቸው…

የህይወት ዘመን የላቀ የሙያ አገልግሎት ************ በአዲስ አበባ ከተማ ሽሮሜዳ አካባቢ ነው ተወለዱ፡፡ የ1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በአምሃ ደስታ እና በመነን ትምህርት ቤቶች ተምረዋል፡፡ የህክምና ትምህርታቸውን በጅማ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በህክምና ዶክትሬት ተመርቀዋል፡፡ የስፔሻላይዜሽን ትምርታቸውን ደግሞ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በስነ-ደዌ ተከታትለዋል። በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ይርጋ ጨፌ ጤና ጣቢያ፣ በዲላ…

በዛሬው ዕለት ማለትም በጥቅምት 12፣ 2018 ዓ.ም በኢንስቲትዩቱ የጤና ምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ዳይሬክቶሬት የተዘጋጀው ወርሃዊ የጥናትና ምርምር ፕሮፖዛሎች የማቅረብ መድረክ ተካህዷል፡፡ ይህም ወርክሾፕ የኢንስቲትዩቱ ተመራማሪዎች ሥራዎቻቸውን የሚያቀርቡበትና ሙያዊ ውይይት የሚያደርጉበት መድረክ ሲሆን፣ ተመራማሪዎች በክልሉ በተለዩና ቅድሚያ በተሰጣቸው ጥናቶችን በማቅረብ የሚማማሩበት መድረክ ነው ፡፡ በዕለቱም የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዳመኔ ዳባልቄ የወርክሾፑ ዓላማ…
