
Similar Posts

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት የላቦራቶሪ አገልግሎቱን ለማሻሻል የተሻለ አስተዋፅኦ ላበረከቱ ተቋማት እውቅና ተሰጠ፤
Byadminበሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት የ2017 በጀት ዓመት የላቦራቶሪ አገልገሎት ሥራ አፈጻጸም ግምገማ እና የጥራት ማሻሻያ ፕሮግራሞች ማለትም የዓለም አቀፍ መስፈርትን ለማሟላት ደረጃ በደረጃ በማሻሻል የኮከብ ዕውቅና ( ኮከብ1-4)፤በላቦራቶሪ ምርመራ አገልግሎት በዓለም አቀፍ የላቦራቶሪ ጥራት ማረጋገጫ መስፈርት (ISO-15189) መሰረት እውቅና እና በአዲስ ኮከብ ላገኙና ላሰቀጠሉ የጤና ተቋማት እውቅና ተሰጥቷል ። በመድረኩ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የዕለቱ…

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከጤና ጋር የተያያዙ መረጃዎችንና ድጋፎችን ለመጠየቅ የምያስችል ነፃ የስልክ መስመር እንዳለው ያዉቃሉ?
Byadminስለ ጤናዎ ምንም አይነት ጥያቄ ወይንም ስጋት ካለዎት በ7794 ነፃ የስልክ መስመር ደዉለው ሙሉ መረጃ ማግኘት ይችላሉ :: ኮሌራ ፣ወባ ፣ኩፉኝ —–ወ ዘ ተ ማንኛዉም ጤና እና ጤና ነክ መረጃ እና ምክር አግልግሎቶችን ብቃት ባላቸው የጤና ባለሙያዎች በሳምንት 7ቀን ለ 24ሰዓታት አግልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ ::

ሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሚያዚያ 26/2018 ዓ.ም
Byadmin#የጥንቃቄ_መልዕክት! =============== በአሁን ወቅት በመዝነበ ላይ ከሚገኘው ከፍተኛ ዝናብ ጋር ተያይዞ የመሬት መንሸራተት አደጋ ሊከሰት እንደሚችል እና መደረግ ስላለባቸው የጥንቃቄ እርምጃዎች ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ አሳውቀናል። በመሆኑም በክልላችን ከዚህ በፊት አደጋው በደረሰባቸው አካባቢዎች እና ዳገታማና ተዳፋት አካባቢዎች ላይ የሚኖሩ ሕብረተሰባችን አሁንም በድጋሚ ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ እናሳስባለን ። የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሚያዚያ 26/2018 ዓ/ም ሀዋሳ ለተጨማሪ…

እንኳን ለሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ ፊቼ -ጨምባላላ በዓል በሠላም አደረሰን/አደረሳችሁ !!
ByadminFichee Jeeji Jeeji !!

የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ምልክቶች
Byadmin#MarburgVirus For more information, please contact the Sidama Public Health Institute: Toll-Free Number: 7794 Web site: https://sphi.gov.et/

#የቅድመ-ማስጠንቀቂያ መልዕክት!
Byadmin፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ በክረምት ወቅት ከፍተኛ ዝናብ ከመዝነብ ጋር ተያይዞ በተዳፋታማና ለመሬት መንሸራተት ተጋላጭ በሆኑ አካባቢዎች የምትኖሩ የክልላችን ሕብረተሰብ በሙሉ ፤ የመሬት መንሸራተት አደጋ ሊከሰት ስለሚችል ተገቢውን ጥንቃቄ እንድታደርጉ ና በተጨማሪም ስጋቱ ያለባቸው ወረዳዎች፤ የወረዳ ጤና ጽ/ቤቶችም ለሕብረተሰቡ የቅድመ-ማስጠንቀቂያ መልዕክት እንድታስተላልፉና ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን። የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነሐሴ 11/2017 ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎች የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና…
