
Similar Posts

ራሰዎንና ቤተሰብዎን ከወባ በሸታ ለመከላከል ሁልጊዜ የመኝታ አጎበርን በአግባቡ ይጠቀሙ!!
Byadminየአጎበር እጥረት ቢያጋጥምዎ ቅድሚያ ለህጻናት ፣ለነፍሰጡር እናቶችና ለአረጋውያን ይሰጡ!! ለበለጠ መረጃ በነፃ የሰልክ መሰመር 7794 ይደዉሉ!! በሰዳማ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት!!

እንኳን ደስ አለን!
Byadminኢንስቲትዩታችን በሚሰጠው የላቦራቶሪ አገልግሎት የአለም አቀፍ ስታንዳርድ(ISO 15189:2022) ማስቀጠሉ ተረጋግጦ የአክሬዲተሽን ሰርተፍኬት ከኢትዮጵያ አክሬዲተሽን አገልግሎት ተበርክቶልናል። የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ግንቦት 09/2018 ዓ/ም ሀዋሳ ለተጨማሪ መረጃዎች የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት: ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: sphi.gov.et/emergency See less

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በወባና ተዛማች በሽታዎች ላይ የሚሰራ አዲስ የአምስት ዓመት የትብብር ፕሮጀክት አስጀመረ::
Byadmin*//* የካቲት 19/2018 ዓ/ም ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከአሜሪካው ጆንስ ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በወባና ተዛማጅ በሽታዎች ላይ ጥልቅ ምርምር የሚሰራና በዚሁ ዘርፍ ቀጣይ ተመራማሪዎችን የሚያፈራ “EMERGE” የተሰኘ የአምስት ዓመት የትብብር ፕሮጀክት ማስጀመሪያ ወርክሾፕ አካሂዷል:: በመርሃግብሩ ላይ የተናገሩት የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ምርምርና ትብብር ም/ፕሬዝዳንት ዶ/ር ታፈሰ ማቴዎስ የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በሀገራችን ካሉ ጥቂት ግንባር ቀደም መሰል ኮሌጆች…

በሲዳማ ብ/ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ March-8 ቀን ተከበረ!
Byadminበዓለም ለ113 ፣ በሀገራችን ደግሞ ለ48ኛ ጊዜ ”የሴቶችን አቅም በማጎልበት የጤና ልማትን እናፋጥን ” በሚል መሪ ቃል የጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ ፣ የጤና ቢሮና የተጠሪ ተቋማት ማኔጅመንትና ሰራተኞች በተገኙበት በዛሬው ዕለት በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል። በመድረኩ ላይ የጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን በንግግራቸው የሴቶች ሁሌንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ሁሉም በትኩረት…

የሲ/ብ/ክ/መ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በክልል የጤና መረጃ ትንተና ስርዓት አጠቃቀም የ”DHIS2″ ሶፍትዌር ስራዎች በዓመቱ በክልሉ ያከናወናቸውን ተግባራት አፈፃፀም ገምግሟል ::
Byadminየሲ/ብ/ክ/መ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት PHEM ዳይረክቶሬት ዳይሬክተር አቶ በድሉ ባዴጎ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት በማስተላለፍ ተቋሙ በዝህ ዓመት የጤና መረጃን በዘመናዊ መንገድ መሰብሰብ፣ መተንተን እና መጠቀምን ባህል ማድረግ አለብን የሚል አዲስ እርምጃ ይዞ ወደ ስራ መገባቱን ገልፀዋል። የጤና መረጃ ከሀብትነትም በላይ ሕይወት ነው ያሉት አቶ በድሉ ተሰብስቦ የቆየን መረጃ ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ መጠቀም መጀመሩን እና…

የማርበርግ ቫይረስ በሽታን በተመለከተ የተሰጠ መግለጫ
Byadminታህሳስ 27/2018 Ministry of Health,Ethiopia Ethiopian Public Health Institute
