አሳዛኝ ዜና
እህታችን ስምረት ባደረባት ህመም በህክምና ስትረዳ ቆይታ ትናንት ምሽት አርፋለች ። ስለሆነም የአስከሬን አቀባበል ለማድረግ ዛሬ 8:00 ላይ ጥቁር ዉሀ እንገናኝ ።
ፈጣሪ ለቤተሰብ እንድሁም ወዳጅ ዘመድ መፅናናትን ይስጥ።




Get the latest public health alerts and emergency updates from Sidama Public Health Institute.






የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ እና ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች በተገኙበት የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሕብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር ማዕከል በአፍሪካ የልህቀት ማዕከል ለመሆን እየተካሄደ ያለው የሰራ እንቅስቃሴ እና መሰረታዊ የዲጂታላይዜሽን ስልታዊ እስትራቴጂ ተግባራዊነት ውጤታማ መሆኑን የካቲት 17/2018 ዓ.ም ይፋ አደረገ፡፡ ዶ/ር መቅደስ ዳባ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር የፕሮግራሙን መክፈቻ ንግግር ሲያደርጉ እንደገለጹት ይህ የልሕቀት ማዕከል…

————————- ባለፉት አምስት አመታት በአፍሪካ ቀንድ አገራት ከኮቪድ ወረርሽኝ ባሻገር ወቅታዊ በሆኑ ተፈጥሮአዊ እና ሰዉ ሰራሽ አደጋዎች ተፅዕኖ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ይገኛል፡፡ ከእነዚህም ዉስጥ ከድርቅ ጋር ተያይዞ የሚመጡ አጣዳፊ የስነ-ምግብ እጥረት፣ ኮሌራ እና ሌሎችም ተላላፊ በሽታዎች ወረርሽኝ ዋና ዋናዎቹ ናቸዉ፡፡ ስለሆነም የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከጤና ሚኒስቴር፣ ከክልል ጤና…


ታህሳስ 15/ 2018 Marburg Virus Disease Daily update Ethiopia December 25/ 2025 የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት ታህሳስ 15/2018 ዓ.ም ሐዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et/

___________ የማርበርግ ቫይረስ ምላሽ ለመስጠት የሚደረገውን ጥረት የሚደግፍ 2,500 የማርበርግ ቫይረስ የሙከራ ክትባት ከአሜሪካ መንግስት በድጋፍ የተገኘ ሲሆን፤ ክትባቱን ለኢትዮጵያ የመድኃኒት አቅርቦት አገልግሎት የአሜሪካ በኢትዮጵያ አምባሳደር አርቪን ማሲንጋ አስረክበዋል። ክትባቱ በአርማወር ሃንሰን የምርምር ተቋም በሚመራ ፈጣን የደረጃ 2 ክሊኒካዊ ሙከራ ተደርጎለት ጥቅም ላይ እንደሚውል የገለጹት ክትባቱን የተረከቡት የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ሲሆኑ፣ የምርመራ ተቋሙ…

የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ግንቦት 11/2018 ዓ.ም የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በመድኃኒት የተላመዱ ተዋህስያን መከላከልና መቆጣጠር ዙሪያ የምክክር መድረክ ማካሄዱን አስታውቋል ። በመድረኩ ላይ ጸረ ተዋህስያን መድሃኒቶችን በትክክል መጠቀም፣ መድሃኒቶችን የተላመዱ ተዋህስያንን በፍጥነት መለየት እና ተገቢ ህክምና መስጠት ላይ አጽንዖት ተሰጥቷል። የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የላቦራቶሪ ዳይሬክተር አቶ አዳቶ አዴላ በመድረኩ ላይ…