
Similar Posts

እንኳን ደስ አለን!!
Byadmin“””””””””””””””””””””‘ የሲዳማ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በሀገር አቀፍ ደረጃ የላቦራቶሪ በBiosafety and Biosecurity program ተገምግሞ ኮከብ አራት(star 4) በመድረሱ ሰርተፍኬት ተበርክቶልናል ። የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ለተገኘው እውቅና የተሰማውን ደሰታ ይገልጻል !! የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት መጋቢት 15/2018 ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎች ከሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et

የማርበርግ ቫይረስ በሽታን በመከላከልና በመቆጣጠር ረገድ የሀይማኖት ተቋማት ሚና የላቀ ሊሆን እንደሚገባ ተገለፀ፡፡
Byadminየሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ህዳር 30/2018 ዓ/ም የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለሀይማኖት ተቋማት በማርበርግ ቫይረስ በሽታ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አዘጋጅቷል። የኢንስቲትዩቱ የህብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎች ቁጥጥር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ በድሉ ባዴጎ ባስተላለፋት መልዕክት የማርበርግ ቫይረስ በሀገራችን መከሰቱ ከታወቀበት ጊዜ ጀምሮ ወረርሽኙን አስቀድሞ ለመከላከልና ለመቆጣጠር በርካታ ሥራዎች እየተሰሩ መሆኑን ገልፀዋል። አቶ በድሉ አክለውም ስራውን…

ወባን በጋራ እንከላከል!!
Byadminየመኖርያ ቤትዎና አካባቢዎ የሚገኙ ውሀ የሚያቁሩ ቦታዎችን በማዳፈንና በማፋስስ፤ እንድሁም ውሀ ሊያቁሩ የሚችሉ የወዳደቁ ቁሳቁሶችን እንደ መኪና ጎማ፣የሽክላ፣የጠርሙስ ስብርባርዎች እና ጣሳዎችን በማስወገድ የወባ በሽታን እንከላከል ። ለተጨማር መረጃ 7794 በነጻ ይደውሉ!! የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት
የአፍሪካ የዲፕሎማሲ ዋና ከተማ፣ የአፍሪካ ህብረት መቀመጫ እና የአህጉራዊ አንድነት ተምሳሌት የሆነችው አዲስ አበባ፣ በጤናው ዘርፍ አህጉራዊ ታሪክ ያተረፈ ታላቅ ጉባኤ ከሰሞኑ አስተናግዳለች። ከመላው አፍሪካ (ከምዕራብ፣ ከምስራቅ፣ ከማዕከላዊ እና ከደቡብ) ከተውጣጡ 36 ሀገራት የመጡ የጤና ሚኒስቴር የስራ ኃላፊዎች፣ የህዝብ ጤና ተቋማት መሪዎች፣ ዩኒቨርሲቲዎች፣ አካዳሚክ ተቋማት እንዲሁም አለም አቀፍ አጋሮች በጉባኤው ላይ ተሳትፈዋል፡፡
Byadminይህ ታሪካዊ መድረክ “ካውንትዳውን 2030” (Countdown 2030) በመባል የሚታወቅ ሲሆን፣ አህጉሪቱ ወደ 2030 የዘላቂ ልማት ግቦች (SDGs) የምታደርገውን ጉዞ ፍጥነትና ውጤታማነት በጋራ ለመገምገም የተዘጋጀ ነው። ቀደም ሲል በሚሊኒየም የልማት ግቦች (MDGs) ዘመን ተጀምሮ የነበረው ይህ ንቅናቄ፣ አሁን ላይ የአፍሪካ ሀገራት በጤናው ዘርፍ ያመጧቸውን ለውጦች፣ በተለይም የእናቶች፣ የጨቅላ ህፃናት እና የህፃናት ጤና አጠባበቅ ላይ የተመዘገቡ ስኬቶችንና…

የኢትዮጰያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በሕብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር ማዕከልነት ለአፍሪካ አገራትም ምሳሌ እየሆነ መምጣቱ ተገለጸ፡፡ ———————————–
Byadminየጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ እና ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች በተገኙበት የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሕብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር ማዕከል በአፍሪካ የልህቀት ማዕከል ለመሆን እየተካሄደ ያለው የሰራ እንቅስቃሴ እና መሰረታዊ የዲጂታላይዜሽን ስልታዊ እስትራቴጂ ተግባራዊነት ውጤታማ መሆኑን የካቲት 17/2018 ዓ.ም ይፋ አደረገ፡፡ ዶ/ር መቅደስ ዳባ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር የፕሮግራሙን መክፈቻ ንግግር ሲያደርጉ እንደገለጹት ይህ የልሕቀት ማዕከል…

