
Similar Posts

የተቀናጀ የፖሊዮ በሽታ መከላከያ ክትባት ዘመቻ ባለፉት 4 ቀናት የእቅዱን 106% ማሳካት መቻሉን የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና እንስትቲዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዳመነ ዳባልቀ አስታወቀ
Byadminየዘመቻው የእስከአሁን አፈጻጸም አስመልክቶ በተደረገው ውይይት ላይ የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና እንስትቲዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዳመነ ዳባልቀ እንደገለጹት ባለፉት 4 ቀናት በዘመቻው ከ862835 ለሚሆኑት ህጻናት የፖሊዮ ክትባት ተደራሽ መደረጉን በመግለጽ ይህም የእቅዱን 106% ማሳካት ተችሏል ነው ያሉት። ከክትባት ዘመቻው ጋር የተቀናጁ ትኩረት የሚሹ ተግባራት አፈጻጸም አበረታች ውጤት ተመዝግቦአል ያሉት ዋና ዳይሬክተሩ 2832 ህጻናትን ከክትባት አገልግሎት…

የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ምልክቶቹን ቀድሞ መለየት ስርጭቱን በቶሎ በማስቆም የመዳን እድልን ያሻሽላል!
Byadmin#MarburgVirus የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲዩት ህዳር 19/2017 ዓ.ም ሐዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et/

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የ2017 በጀት ዓመት የ4 ወራት የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ በዛሬው ዕለት የተለያዩ ባለድርሻ አካላትና የወባ ማሕበራት በተገኙበት አካሄደ፡፡
Byadminየኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዳመኔ ደባልቄ በመድረኩ መልዕክት ባስተላለፉበት ወቅት የህብረተሰብ ጤና አደጋዎችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ዘርፈ-ብዙ ተግባራት እንደተተገበሩ ገልፀው የወባ ጫናን ለመቀነስና ለመከላከል ከአካባቢ ቁጥጥር ስራ ባለፈ ሕብረተሰቡ የፀረ-ወባ ትንኝ ኬሚካል ርጭትንና የአልጋ አጎበርን በአግባቡ መጠቀም እንዳለበት ገልፀዋል። በመቀጠልም የሪፖርት ሙሉዕነትንና ወቅታዊነት በመጠበቅ ፣ የግምገማ እና ግብረ መልስ ስርዓትን በመዘርጋት እና ተቋማዊ አንድነትን ማጠናከርን ባህል…

የአደጋ ጊዜ ፈጣን ምላሽ ሰጪ ቡድኖች የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ወደ ተገኘበት አካባቢዎች ተልከው ቫይረሱን የመከላከልና የመቆጣጠር ስራ እየተሰራ ይገኛል
Byadmin____________ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በወቅታዊ የጤና ጉዳይ ላይ ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥተዋል። በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጅንካ ከተማ የማርበርግ ቫይረስ በሽታ መከሰቱ በላቦራቶሪ መረጋገጡ መገለጹን ያስታወሱት ሚኒስትሯ እስካሁንም ድረስ 17 የተጠረጠሩ ሰዎች ምርመራ ተደርጎላቸዋል፣ ከዚህም 3ቱ ህይወታቸው በቫይረሱ ያለፈ መሆኑን በኢትዮጵያ ህብረተሰብ ኢንስቲትዩት ሪፈረንስ ላቦራቶሪ መረጋገጡ፣ በተጨማሪም በምርመራ የተረጋገጠ ባይሆንም 3 ምልክቶች የታየባቸው ሰዎችም ህይወት…

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
Byadmin#መልካም_በዓል ! የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት መጋቢት 10/2018 ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎች ከሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et

የኤም ፖክስ (Mpox) በሽታ በክልሉ እንዳይከሰት አስቀድመን በጋራ ልንከላከል ይገባል:-ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ
Byadminበሀገራችን ኦሮሚያ ክልል ሞያሌ ከተማ የኤም ፖክስ በሽታ (Mpox) መገኘቱን ተከትሎ የጤና ሚኒስተር ባስተላለፈው መልዕክት መነሻነት በሲዳማ በክልል የተጠናከረ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች መሰራታቸው ተገለፀ። በዚሁ መነሻ በክልሉ ለሚገኙ መንግስታዊ ያልሆኑ አጋር ድርጅቶች ሙያዊ እና በገንዘብ ድጋፍ በማድረግ የመከላከል ስራውን አጠናክረን በጋራ መስራት ይገባል ሲሉ የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ በመክፈቻ ንግግራቸው ጥሪ…
