
Similar Posts


ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛ የኢድ አል-ዓደሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤
Byadminኢድ ሙባረክ! በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የመተሳሰብ፣ የመረዳዳት እና የአብሮነት እንዲሆንላችሁ የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ይመኛል። የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ግንቦት 19/2018 ዓ/ም ሀዋሳ ለተጨማሪ መረጃዎች: ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: sphi.gov.et/emergency Facebook: https://web.facebook.com/profile.php?id=100083576610173 Telegram: https://t.me/c/1865772308/1 Email:- admin@sphi.gov.et See less

የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት የቤት እድሳት ማስጀመሪያ ኘሮግራም አካሄደ ።
Byadmin_____________________//________________________________________ የኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዳመኔ ደባልቄ በተገኙበት የቢሮዉ አመራሮች፣ማናጅመንትና ባለሙያዎች በጎርቼ ወረዳ ሙራንቾ ጉንጮና ሀርቤ ምቃና ቀበለ ለአቅመ ደካማና የተቸገሩ ወገኖችን የመርዳት በጎ አድራጎት ተግባር ተከናዉነዋል። የበጎነት እሳቤን በተግባር በማሳየት አርአያ ሊሆን የሚገባ ተግባር መፈጸም ተገቢ ነዉ ያሉት ዋና ዳይሬክተር በወረዳ አቅም ላጡ አቅመ ደካማ የሁለት ቤተሰብ ያረጁ ቤቶችን በማፍረስ አዲስ ቤት ለመገንባት መሠረት…

በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነዉ የአለም አቀፍ የጤና ድንገተኛ አደጋ ምላሽ ሲሙሌሽን ልምምድ በዛሬዉ ዕለት በኢትዮጵያ መካሄድ ጀመረ
Byadminበጤና ሚኒስቴርና በኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አዘጋጅነት አለም አቀፍ የድንገተኛ አደጋ ምላሽ ሲሙሌሽን ልምምድ ከ73 በላይ የሆኑ ሃገሮች የሚሳተፉበት ተግባራዊ የድንገተኛ አደጋ ምላሽ ሲሙሌሽን ልምምድ ሲሆን፤ ለቀጣይ ሶስት ቀናት በኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሚካሄድ ይሆናል፡፡ በመድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ እንደገለጹት ኢትዮጵያ መድረኩን ማዘጋጀቷ መንግስት ሁሉንም ዜጎች የሚያገለግል እና የሚጠብቅ የጤና…

ሀገር አቀፍ የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ የማስጀመሪያ መርሀ-ግብር በሲዳማ ክልል ርዕሰ ከተማ ሀዋሳ ተካሄደ።
Byadminየሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ታህሳስ 03/2018 ሀገር አቀፍ የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ የማስጀመሪያ መርሀ-ግብር ላይ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ፣የሲዳማ ክልል ምክትል ፕሬዘዳንት አቶ በየነ በራሳን ጨምሮ የፌደራልና የክልል ከፍተኛ አመራሮችና የስራ ሀላፊዎች ተገኝተዋል። የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ባስተላለፉት መልዕክት የፖሊዮ በሽታን ለመከላከል ብሎም ለማጥፋት በአለም አቀፍ ደረጃ ትልቅ ትኩረት እንደተሰጠው ጠቁመው…

ከ25 ሚሊዮን በላይ ህፃናት የፖሊዮ ክትባት ሊከተቡ ነው
Byadmin—————— በሀገር አቀፍ ደረጃ በሚካሄደው የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ ከ25 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ህፃናት ተደራሽ ለማድረግ አስፈላጊው ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ፤ የመጀመሪያው ዙር የክትባት ዘመቻም ከታህሳስ 3 እስከ 6/2018 ዓ.ም እንደሚካሄድ ይጠበቃል። ይህ የተገለፀው የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ለብሔራዊ ሚዲያ ባለሙያዎች እና ለሚኒስቴሩ ተጠሪ ተቋማት የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊዎች ህዳር 30| 2018 ዓ.ም…
