
Similar Posts
የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩቱ አለምአቀፋዊ ደረጃ ላይ የሚገኝ ታላቅ የምርምር ተቋም መሆኑ ተገለጠ።
Byadminበዛሬው ዕለት በከፍተኛ ድምቀት መከበር በጀመረው የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት 100ኛ ዓመት የምስረታ ክብረ በዓል ላይ ክብርት ዶ/ር መቅደስ ዳባ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የጤና ሚኒስትር ባደረጉት ንግግር ላይ እንዳስታወቁት ላለፉት 100 ዓመታት ተቋሙ የሳይንሳዊ ብቃት፣ የፈጠራ ሥራ እና የሀገር አገልግሎት ጠንካራ ምሰሶ ሆኖ በመቆየቱ በበሽታ ቅኝትና ክትትል፣ በላቦራቶሪ አገልግሎቶች፣ በምርምር፣ በህብረተሰብ ጤና አደጋ ዝግጁነትና…

የማርበርግ ቫይረስ በሽታን በተመለከተ የተሰጠ መግለጫ
Byadminታህሳስ 27/2018 Ministry of Health,Ethiopia Ethiopian Public Health Institute

ኢንስቲትዩቱ የአቅም ግንባታ ስልጠናዎችን በመስጠት፣ ክትትል እና ድጋፍ እንዲሁም የማሻሻያ ፕሮግራሞችን ተግባራዊ በማድረግ የክልሉን የላቦራቶሪ አገልግሎት ለማሻሻል እና ጥራቱን ለማረጋገጥ ጠንክሮ እየሰራ እንደሚገኝ የሲዳማ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲዩት አስታወቀ ::
Byadminየሲዳማ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና ከባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር በክልላችን ስር የሚገኙ ተቋማት ላቦራቶሪ የአለም አቀፍ የጥራት እና ቁጥጥር ስታንዳርድ በከተል እንድመረምሩ በርካታ ስራ እየሰራ ይገኛል። ከዚህ በፊት ስተገበር የነበረው ISO 15189:2012 ወደ ISO 15189:2022 ስለተቀየረ ከቀን የካቲት 3/2017ዓ/ም ጀምሮ 19 ጤና ተቋማት የላቦራቶሪ ሀላፊ እና ላቦራቶሪ ጥራትና ቁጥጥር ባለሙያ ወደ…

በሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት የብልጽግና ህብረት 3ኛ ዙር የአባላት ኮንፍረንስ እየተካሄደ ነዉ።
Byadminግንቦት 01/2017 ዓ.ም ሀዋሳ “ጥራት ባለው አባልና በጠንካራ አደረጃጀት የቤተሰብ ብልፅግና ለማረጋገጥ እንተጋለን!” በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ ባለዉ 3ኛው ዙር የአባላት ኮንፍረንስ የቢሮዉ አመራር፣ አባላትና ደጋፊዎች በመሳተፍ ላይ ናቸዉ። በኮንፍረንሱ የብልፅግና ህብረቱ የ2017 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ቀርቦ ውይይት እየተካሄደ ነው። የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ግንቦት 1/2017 ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎች የሲዳማ…

የፖሊዮ ክትባቱ እየተሰጠ የቆልማማ እግር (clubfoot) ችግር ያለባቸው ልጆች ልየታም ይካሄዳል። ስለሆነም ይህ ችግር ያለባቸው ልጆች በቤትዎ ወይም በአካባቢዎ ካሉ ለጤና ባለሙያዎች በማሳየት ያስመዝግቡ።የቆልማማ እግር (Clubfoot) ችግር ያለባቸዉን ልጆችን በማስመዝገብ ወደ ህክምና እንዲሄዱ በማድረግ ከእድሜ ልክ አካል ጉዳተኝነት እንታደጋቸው!!!!
Byadminየሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትየካቲት 13/2017ዓ/ምሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትነፃ የስልክ መስመር፡ 7794Web site:https://sphi.gov.et

የክልል ላቦራቶሪዎችን አቅም ለማጎልበት የሚያስችል አንድ ቢሊዮን የሚጠጋ ብር ወጪ ተደርጎ የተገዙ የላብራቶሪ መሳሪያዎች ርክክብ መርሃ-ግብር ተካሄደ::
Byadminለክልል ላበራቶሪዎች አቅም ግንባታ አገልግሎት ላይ የሚውሉት እጅግ ዘመናዊ የሆኑ የላብራቶሪ መሳሪያዎቹ ኤልኢዲ ማይክሮስኮፖችን እና ማቀዝቀዣዎችን ጨምሮ በአይነት 39 ሲሆኑ፤ ከአለም ባንክ በተገኘ ድጋፍ በአንድ ቢሊዮን ብር ወጪ የተገዙ ናቸው፡፡ ጠንካራ የጤና ስርአት ለመመስረት በዘመናዊ መሳሪያዎች የተደራጀ ላብራቶሪ ለጤናው ዘርፍ የጀርባ አጥንት መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በርክክብ መርሃ-ግቡሩ የተናገሩ ሲሆን፤ ጤና ሚኒስቴር በሽታ…
